Get Mystery Box with random crypto!

ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

የቴሌግራም ቻናል አርማ gasha_tube — ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ
የቴሌግራም ቻናል አርማ gasha_tube — ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ
የሰርጥ አድራሻ: @gasha_tube
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.79K
የሰርጥ መግለጫ

News & Entertainment Channel
⭕️በቅርቡ በethio sat የቴሌቪዥን ስርጭታችንን ልንጀምር ዝግጁነታችንን ጨርሰናል⭐️
#በዚ_ቻናል_ያዘጋጀንላቹ_ፕሮግራሞች ።
➠ ዜናዎች ➠ መዝናኛዎች
➠ አስገራሚ ታሪኮች ➠ ስለ ጤናዎ አዳዲስ መረጃዎች
➠ የቢዝነስ አሳቦች ➠ አነቃቂ ምክሮች
➠የቴክኖሎጂ ዜናዎች
➠ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እሴቶች በየቀኑ ለእናንተ
እናቀርባለን

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-21 18:41:35
ለፓስፖርት መንከራተት ቀረ           0982825433

የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ሁናችሁ ፓስፖርት ለማውጣት ወረፋ ማስያዝ ትችላላችሁ 𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖𝙣 𝙊𝙣𝙡𝙞𝙣𝙚 𝙋𝙖𝙨𝙨𝙥𝙤𝙧𝙩

አዲስ አበባ ከሚገኘው የዋና መምሪያው ጽሕፈት ቤት በተጨማሪ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት  ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችና እንዲሁም በውጭ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች online እኛ ጋር ሲያስሞሉ ፓስፖርቶን በቀጠሮ ለት በሚቀርቦት ማግኘት  ይችላሉ። 
▓▓▓▓▓▓ - ▓▓▓▓▓▓

① ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት
 
② ደሴ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 

③ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 

④ ባህርዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 

⑤ መቐለ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 

⑥ ጅማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 

⑦ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት
 
⑧ ሳመራ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 

⑨ አዳማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት
■□■□■□■□ - ■□■□■□■
ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
■□■□■□■□ - ■□■□■□■

      ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና
      ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ።
      ➬ ስልክ ቁጥር
        _ይላኩልን!!



■□■□■□■□ - ■□■□■
አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት
●○●○●○●○ - ●○●○●

① የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና

② የልደት ካርድ ሰርተፍኬት

③ ስልክ ቁጥር
       _ይላኩልን!!

ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካሎት በነፃነት መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ማዘዝም ትችላላችሁ
ይሄው ሊንኩ
@ethio_online_passport   

ወረፋ ለማስያዝ inbox ላይ ይላኩልን:-

inbox ያናግሩን

phone number
     
0982825433
Telegram acc
     
@ethio_online_passport
       @ethio_online_passport
254 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 17:56:35
አስገራሚዉ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ
SANFORD Mini Washing Machine

ልብስና ጫማ አጥቦ የሚጨምቅ አነስተኛ ማጠቢያ
ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ ፣ጫማ
2.5 ኪሎ ግራም የማጠብ አቅም
1.5 ኪሎ ግራም የማሽከርከር/ የማድረቅ አቅም
በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
ዝቅተኛ ድምጽ
የሚያምርና ፋሽን ዲዛይን ያለው
ውሃ እና ኢነርጂ የሚቆጥብ
የሰዓት ቆጣሪ ያለው
240 Watt
በ15 ደቂቃ ፈጣን እጥበት
ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ
በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል

ዋጋ፡- 12,500 ብር ብቻ!!

የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!

ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!!
ስልክ 0928025669

       ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝
            𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑
     @Sina_market_channel
     @Sina_market_channel
     @Sina_market_channel
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
     𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @ethio_alibaba_team
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
226 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:35:12 አንተ ካልተለወጥክ ለውጥ አይመጣም !!!
      አንተም ካልተለወጥክ የተሻለ ነገር አይመጣም!!!
ለምን በፊት ባለህ አስተሳሰብ የተሻለ ነገር ትጠብቃለህ ፣ ለምን በፊት በሄድክበት መንገድ እየሄድክ አንዲስ መዳረሻ ማግኘት ትፈለጋለህ። "በፊት የምታደርገውን እያደረክ አዲስ ውጤት አይመጣም።" መቀየር መጀመር አለብህ ከሀሳብህ ጀምር ሀሳብህን ንፁህ በጎ አበረታች ነገር ላይ አድርገው። በስሜትም እንደዛው የተነቃቃህ ደስተኛ ሁን ሀሳብህን እዛላይ በማድረግ ማለት ነው። በተግባርም ተቀየር አዲስ ነገር ጀምር አዲስ ልማድ ገንባ ከዛ ውጤቱ ቀስ በቀስ ሲቀየር ታየዋለህ።


" አሁን የምታደርጋት ጥቃቅን ነገር ከጊዜ በኋላ ትልቅ ልዩነት ታመጣለች "
@gasha_tube
315 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 21:31:00
ቃሌ ነው....

ባይደክመኝ መኖር እፈልግ ነበር ግን አልቻልኩም ። እኔን በማጣት የምትሰበሩ ነፍሶች እንዳላቹ አውቃለሁ ። ከኔ አለመኖር ፍላጎት አይበልጥም ። ሳለሁ አንድም ቀን በድያቹ ይቅርታችሁን ሳልጠይቅ የቀረሁ አይመስለኝም ። ዋጋችሁም ሳይገባኝ ቀርቶ አያውቅም ።

ጋሼ

በርጅና ዘመን በደከመ ወራት ልጄ ልጄ
አሳቢዬ ፤ ፈገግታዬ እንዳትል ብዬ ታግያለሁ.. እውነት አቃቶኝ ነው !!

ሳለሁ የአቅሜን ፈገግ እና ቀና እንድትል ጥሬአለሁ የውለታህን ጥንጥዬም ባታክል ልጅክ ይወድካል ።

ከማንም በላይ እንደምትሰበር አውቃለሁ ። ከማንም በላይ አቅም አልባ እንድምትሆን አውቃለሁ። ልጅክ ስለሆንኩ የኮራኸውን ያህል አንገትክን አስደፋሁህ አይደል ? ይቅር በለኝ
ለኔ ያላጓጓኝ ህይወት ላንተ ምን ይጠቅምሃል ብዬ ነው?

አታቲ

ዘመንሽን ሙሉ በልብሽ እንደምኖር አውቃለሁ ። እንደኔ አይነት ወንድም እንደማታገኚም አውቃለሁ ። አይንሽ በለቅሶ ብዛት እንደሚጠፋ አውቃለሁ ። ተረጂኝ ምድርን ተጠይፌያት ነው ።

እናቴ

ሃዘን እንደማትችይ አውቃለሁ ። እጦት እንደሚሰብርሽ ከሃያ አመት በፊት የሞተች እህትሽ መርሳት ተስኖሽ በየ ጨዋታው ስታስገቢያት አይቻለሁ ። ሁለት ቀን ድምፄን ካልሰማሺኝ ጭር እንደምትይ ፣ሳቅሽ፣ ኑሮሽ ፣ቀልብሽ ፣ አንደሚሰዋ
አውቃለሁ።

አንድ እርምጃ ወደፊት መራመድ ቢያቅተኝ ነው ። በየደቂቃው እሱ ቢኖርልኝ ሃዘንሽ ከእድሜሽ ቀድሞ ይገልሻል ።

ግን

አንድ እኔን ለማሳረፍ እንዴት ይሄን ሁሉ ሰው እገላለሁ ????
256 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 10:26:45
እሱ~ ምን አይነት ወንድ ያስደስትሻል
     መስፈርትሽ ምንድ ነው

እኔ~ እንደኛ እና ዋነኛው ነገር #የሚረዳኝ መሆን አለበት
ምክንያቱም ቡዙ ግዜ  ሰዎች አይረዱኝም

እሱ~መርዳት ስትየ ምን ማለት ነው ሚረዳሽ

እኔ~የሚረዳኝ በቃ ድንገት ዝም ልል እችላለው ማውራት አልፈልግም ድንገት አለቅሳለው ድንገት እስቃለው

እሱ~ እብድ ነሽ ማለት ነው

እኔ~እብድ አደለሁም እንደ ማነኛውም ሰው ነኝ
ግን ስስ የሆነ #ልብ_ነው_ያለኝ

~በቃ በትንሽ ተስፋ አረጋለው
~በትንሽ ተስፋ እቆርጣለው

~ለማልቀስም ለመሳቅም ትንሽ ነገር ይበቃኛል
ቶሎ ባይከፋኝ ደስ ይለኛል
ነገር ግን ቶሎ ነው ሚከፋኝ
260 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 21:29:54
ገራሚ ሰሀት አመጣንላቹ
w26+ a great and affordable smartwatch

designed for your active life.


Built-in: Mic+ Speakers
Full Touch Screen
Full Screen 1.75 Inch Display

Support Bluetooth Calling
Push Notifications
Music & Camera Remote Control
Body temperature Measurement

Heart Rate Tracker
Monitor Blood Pressure
Waterproof Sports Watch

          Color: Black
ዋጋ፦ 4500 ብር

0928025669
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
259 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 22:03:40
ካላየኃቸው እና ከማላቃቸው አደጋዎች ስላዳንከኝ ፣ በፈተና አፅንተህ ስላጠነከርከኝ ፣በፈተናዎች ወድቄ ስለተማርኩኝ

ክበርልኝ

ስታበይ እንደመታበዬ ፣ስበድል እንደ በደሌ ፣ ስወድቅ እንዳወዳደቄ፣ ሰጠግብ እንዳጠጋገቤ በሆንኩት ልክ ሳይሆን እንደ ቸርነት ስለምታኖረኝ

ክበርልኝ

የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለምትሰጠኝ ፣ በመንገዴ ሞገስ ስለሆንከኝ ፣ ዙሪያዬ በመልካም ሰዎች ስላስከበብከኝ ።

አመሰግናለሁ

በረከቴ ስለሚታየኝ ፣ጤናዬ ስለሚታወቀኝ፣
ህያውነትህን ተጠራጥሬ ስለማላውቅ

አመሰግናለሁ
አሜን
@gasha_tube
99 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, edited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 19:11:41 እነዚህ_ሀብቶች_ይኑሩህ

እነዚህ ሶስት ሀብቶች ይኑሩህ

በጎነት
ትዕግስት
ቁርጠኝነት

እነዚህን ሁለቱን ደግሞ ልማድ አድርግ

1. ጥፋትን አለመድገም
2. ከልብህ ይቅርታ መጠየቅ


እነዚህን ሶስቱን በየቀኑ ተግብራቸው

3) ፈገግ በል
4) አመስግን
5) ትኩረት ይኑርህ


@gasha_tube
216 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 11:44:59
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል  በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡

የዓድዋ ድል በዓል የዓድዋ ከተማን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሀገር የተዋደቁ ጀግኖችን እና ድሉን በሚዘክሩ መርሐ ግብሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡

በምኒሊክ አደባባይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ለበዓሉ መታሰቢያ በምኒልክ ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን  አስቀምጠዋል፡፡

@gasha_tube
99 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 21:45:14 ከኋላህ ሁን!

የእራሴ የምትለው አዲስ ነገር ስትጀምር ባሰብከው ልክ ድጋፍ አታገኝም ፤ የሚያግዝህ አይኖርም ፤ ከጀርባህ የሚቆም አይኖርም ። አንዴ መታየት ከጀመርክ ደጋፊህ ብዙ ነው ፤ ፈላጊህ መዓት ነው ፤ የሚተማመንብህ ቁጥር አይኖረውም ። ነገር ግን እዛ ከመድረስህ በፊት ምንአይነት ከባድ የትግል ጊዜ እንደምታሳልፍ አንተ ታውቀዋለህ ። ማንም ሳያምንብህ ሲቀር ፣ ደጋፊ ስታጣ ፣ አይዞህ ባይ ሲርቅህ ፣ ብቻህን ስትቀር የሚሰማህ ስሜት እጅግ ከባድ ነው ። በጅማሬህ ሰዓት ማንም እንዲደግፍህ አትጠብቅ ፤ በመጀመሪያዎቹ እርምጃህ ብዙ አድናቆት አትፈልግ ። ብቻህን የጀመርከው መንገድ በቅድሚያ ያንተና ያንተን እምነት ይፈልጋል ፤ ያንተ በእራስመተማመን ያሻዋል ፤ ያንተን ለቃልህ መታመንን ፣ ለአላማህ መታገልን ይፈልጋል ።

አዎ! ጀግናዬ..! ከኋላህ ሁን! ደጋፍ የሚሆንህ ፣ የሚያበረታህ ፣ የሚያጀግንህ የሚያደንቅህ ሰው ባይኖር ከኋላህ ሆነህ እራስህን ደግፍ ፤ ከፊት እየቀደምክ በምናብህ ለእራስህ አቅጣጫ ጠቁም ። ውስጥህ ያለው ግለት መጨረሻው የሚያምረው በእራስህ ሙሉ ወኔና ብርታት ከዳር የደረሰ እንደሆነ ነው ። ጥሩ ነገር ጊዜ ይወስዳል ። ጊዜ ሲባል ትንሽ ጊዜ አይደለም ፤ ከወራት እስከ ብዙ አመታት ሊፈጅ ይችላል ። ከተወሰነ አመታት ቦሃላ እራስህን አንድ ደረጃ ላይ አስቀምጠህ ተመልከት ። ጊዜው ይሔዳል አንተም በቻልከው ትጓዛለህ ፤ የሚነዳህ ትልቁ ህልምና ራዕይህ ነው ። የፈለከው ውጫዊ ግፊትና አመኔታ ይህን ያክል አስፈላጊ አይደለም ። ነገ የሚጠፋ ጭብጨባ ላይ ብዙ አታተኩር ። ማንም ፊቱን ካዞረብህ ባንተ ፍቃድ አይመልሰውም ። እራስህን ግን በፈለከው መጠን መለካትና ማስተካከል ትችላለህ ።

አዎ! ብዙ ጊዜ ከእውቅና ፣ ከታላቅነትና ከተፅዕኖ ፈጣሪነት ጀርባ ያለውን እልህ አስጨራሽ ትግል ከታጋዩ ውጪ ማንም አይረዳውም ። ማንም ከመሬት ተነስቶ ጎልተህ መታየት ስትጀምር ዛሬ የበቀልክ ሊመስለው ይችላል ፤ እውነታው ግን ይህ አይደለም ። ምንያክል ጊዜ በማያምኑብህና እድገትህን በማይፈልጉ ሰዎች እንደተኮረኮምክ አንተ ታውቀዋለህ ፤ ምንያክል ብቻህን ከእራስህ ጋር ፤ ከቆራጥነትህ ጋር ፣ ከሃሳብና ከስሜትህ ጋር ሰጣገባ ውስጥ እንደገባህ አንተ ታውቃለህ ። የሰው ልጅ ከማድነቅ ማርከስና ማሳነስ ይቀለዋል ። አንተም የእራስህን ተግባር ማንሳትና ማሞገስ ካልቻልክ በጊዜ ለማቆም መንደርደርህ አይቀርም ። በእራስህ ድጋፍ ብቻ የፈለክበት ቦታ መድረስ እንደምትችል እመን ፤ የዘወትር ህልምህን ለማሳካት ካንተና አብሮህ ከሚሰራው ፈጣሪህ በቀር ሌላ የግድ የሚያስፈልግህ ነገር እንደሌለ እወቅ ።
═════════❁✿❁ ═════════
ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ
@gasha_tube
137 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ