Get Mystery Box with random crypto!

እሱ~ ምን አይነት ወንድ ያስደስትሻል      መስፈርትሽ ምንድ ነው እኔ~ እንደኛ እና ዋነኛው | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

እሱ~ ምን አይነት ወንድ ያስደስትሻል
     መስፈርትሽ ምንድ ነው

እኔ~ እንደኛ እና ዋነኛው ነገር #የሚረዳኝ መሆን አለበት
ምክንያቱም ቡዙ ግዜ  ሰዎች አይረዱኝም

እሱ~መርዳት ስትየ ምን ማለት ነው ሚረዳሽ

እኔ~የሚረዳኝ በቃ ድንገት ዝም ልል እችላለው ማውራት አልፈልግም ድንገት አለቅሳለው ድንገት እስቃለው

እሱ~ እብድ ነሽ ማለት ነው

እኔ~እብድ አደለሁም እንደ ማነኛውም ሰው ነኝ
ግን ስስ የሆነ #ልብ_ነው_ያለኝ

~በቃ በትንሽ ተስፋ አረጋለው
~በትንሽ ተስፋ እቆርጣለው

~ለማልቀስም ለመሳቅም ትንሽ ነገር ይበቃኛል
ቶሎ ባይከፋኝ ደስ ይለኛል
ነገር ግን ቶሎ ነው ሚከፋኝ