Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ካልተለወጥክ ለውጥ አይመጣም !!!       አንተም ካልተለወጥክ የተሻለ ነገር አይመጣም!!! | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

አንተ ካልተለወጥክ ለውጥ አይመጣም !!!
      አንተም ካልተለወጥክ የተሻለ ነገር አይመጣም!!!
ለምን በፊት ባለህ አስተሳሰብ የተሻለ ነገር ትጠብቃለህ ፣ ለምን በፊት በሄድክበት መንገድ እየሄድክ አንዲስ መዳረሻ ማግኘት ትፈለጋለህ። "በፊት የምታደርገውን እያደረክ አዲስ ውጤት አይመጣም።" መቀየር መጀመር አለብህ ከሀሳብህ ጀምር ሀሳብህን ንፁህ በጎ አበረታች ነገር ላይ አድርገው። በስሜትም እንደዛው የተነቃቃህ ደስተኛ ሁን ሀሳብህን እዛላይ በማድረግ ማለት ነው። በተግባርም ተቀየር አዲስ ነገር ጀምር አዲስ ልማድ ገንባ ከዛ ውጤቱ ቀስ በቀስ ሲቀየር ታየዋለህ።


" አሁን የምታደርጋት ጥቃቅን ነገር ከጊዜ በኋላ ትልቅ ልዩነት ታመጣለች "
@gasha_tube