Get Mystery Box with random crypto!

እነዚህ_ሀብቶች_ይኑሩህ እነዚህ ሶስት ሀብቶች ይኑሩህ በጎነት ትዕግስት ቁርጠኝነት እነዚህን | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

እነዚህ_ሀብቶች_ይኑሩህ

እነዚህ ሶስት ሀብቶች ይኑሩህ

በጎነት
ትዕግስት
ቁርጠኝነት

እነዚህን ሁለቱን ደግሞ ልማድ አድርግ

1. ጥፋትን አለመድገም
2. ከልብህ ይቅርታ መጠየቅ


እነዚህን ሶስቱን በየቀኑ ተግብራቸው

3) ፈገግ በል
4) አመስግን
5) ትኩረት ይኑርህ


@gasha_tube