Get Mystery Box with random crypto!

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል  በተለያዩ መርሐ ግብሮ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል  በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡

የዓድዋ ድል በዓል የዓድዋ ከተማን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሀገር የተዋደቁ ጀግኖችን እና ድሉን በሚዘክሩ መርሐ ግብሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡

በምኒሊክ አደባባይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ለበዓሉ መታሰቢያ በምኒልክ ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን  አስቀምጠዋል፡፡

@gasha_tube