Get Mystery Box with random crypto!

#ደስ_የሚል_በቀል! እልህ ይዞህ ያውቃል? የሚንቁህና የበታችነት እንዲሰማህ የሚያደር | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

#ደስ_የሚል_በቀል!



እልህ ይዞህ ያውቃል? የሚንቁህና የበታችነት እንዲሰማህ የሚያደርጉህ ሰዎች ህይወትህን የቀን ጨለማ አድርገውት ያውቃሉ አይደል?

እሳትን ስትፈልግ ንብረት ለማውደም ትጠቀምበታለህ ስትፈልግ ደግሞ ምግብ ታበስልበታለህ፤ ታዲያ ለናቁህ ሰዎች ማንነትህን ለማሳየት ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን ለውጠህ በስኬትህ የያዘህን እልህ ለምን አትወጣም?! የምድራችን ጣፋጭ በቀል በናቁህ ፊት የሚያስከብር ስኬት መጎናፀፍ ነው!

የናቁህን ምንም እንደማታመጣ የሚያስቡትን ጊዜው ሲደርስ ማንነትህን ታሳያቸዋለህ

ዶ/ር ምህረት ደበበ
@gasha_tube