Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-11-04 11:11:46
* Confirmed

በደቡብ አፍሪካ በነበረው የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት የሰላም ድርድር ላይ ከብዙ ክርክሮች በኃላ በሁለቱም ወገኖች የተፈረመው የስምምነት ዝርዝር ሰነድ ከላይ የተያያዘው ነው።

በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስምምነቱ ከተፈረመ በኃላ የተለያዩ ስምምነቱን የሚገልፁ " Draft " ወረቀቶች ሲሰራጭ የነበር ቢሆንም ከሰላም ንግግሩ አመቻቾች (አፍሪካ ህብረት)፣ ከሰላም ንግግሩ ተሳታፊዎች በኩል ዝርዝሩን በተመለከተ በግልፅ ለህዝቡ ምንም ሳይባል ሰዓታት አልፈው ነበር።

ይህም አንዳንድ ሲሰራጩ የነበሩ የስምምነቱ " Draft " ወረቀቶች ትክክል ናቸው / ሀሰት ናቸው የሚሉ አካላትን ፈጥሯል።

ዛሬ ጥዋት በኢትዮጵያ መንግስት በኩል በሰላም ንግግሩ ተሳታፊ የሆኑት እና እዚህ የስምምነት ሰነድ ላይ ፊርማቸውን ያኖሩት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ብዙ የቡድን እልህ አስጨራሽ ክርክሮች ተደርጎ የተፈረመበት ያሉትን ትክክለኛውና ዝርዝር ስምምነቱን የያዘውን ወረቀት አሰራጭተዋል።

(አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በተረጋገጠ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያሰራጩት የስምምነቱን ዝርዝር የያዘው ሰነድ ከላይ ተያይዟል)

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
3.3K viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 06:50:30
ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች!!

ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር በሁለቱም ወገን በተደረገው የሰላም ስምምነት ደስ ብሎናል ብለዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.4K viewsedited  03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 22:05:41 በምዕራብ ሸዋ ዞን በባኮ ትቤት ወረዳ ስር የሚገኙ ቀበሌዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የኦነግ ሸኔ ሐይል መሽጓል ሲሉ ኗሪዎች ለአጉልዞ ጥያቄ ገለፁ። በዚህም የተነሳ በሰሞኑ የባኮ ትቤ ወረዳ አስተዳደር በከተማዋ ለሚገኙ ማህበረሰብ የእራሳችሁን አትርፉ ተማጽኖ እያሰሙ ዛሬ ላይ በከበባ ውስጥ ሆነን እያሳለፍን ነው፤ የመንግስት አካል ተጨማሪ ሐይል በመላክ የባኮ ከተማ ኗሪዎችን ሊያተርፈን ይገባል ሲሉ ተማጸኑ።

በአሁኑ ሰዓት የባኮ ከተማን ለመውረር የተዘጋጀው የኦነግ ሸኔ አሸባሪ ቡድን በከተማዋ በዙሪያው በሚገኙት አከባቢዎች መሽጓል። ከመሸገባቸው አከባቢዎች መካከል ደግሞ፦
1- ጋጆ
2- ሸቦቃ
3- ለገኢያ (ምስራቅ ወለጋ ስር የምትገኝ ቀበሌ)
4- በጨራ እና
5- ባሪ አቦ ሲሆኑ መንግስት በአስቸኳይ በከተማዋ ከሚገኙት ተጨማሪ ሐይል ሊልክልን ይገባል ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፏል።
ንስር ብሮድካስት

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
1.9K viewsedited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 21:41:51 በጠንካራ የጋዜጠኝነት ሙያዊ ስነምግባር በተላበሰ ሚዛናዊ አዘጋገብ የተመሠረተዉ ሀገራችን ዉስጥ አሉ ከሚባሉ ትልልቅ ሚዲያዎች ዉስጥ ግንባር ቀደም የሆነዉን ቻናል እንጋብዛችሁ
https://t.me/+0j24gRc38Gg2OGVk
447 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:15:46 የትግራይ ህዝብ በእንባ እየተራጨ ነው
በተለያዩ የትግራይ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነትን ተከትሎ "ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰማን" በማለት የደስታ እንባ እየተራጩ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.6K viewsedited  16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 17:41:51
የሰላም ስምምነቱ ከግብ እንዲደርስ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል - ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

የሰላም ስምምነቱ ከግብ እንዲደርስ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡

ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑት÷ የጦርነትና ግጭቶች መቋጫው ዘላቂ ሰላምን ያረጋገጠ እንዲሆን ለማድረግ መስዋዕትነትን የሚከፍሉ ሃይሎች ትናንትም ነበሩ፤ ዛሬም አሉ፤ ነገም ይኖራሉ ብለዋል፡፡

እነዚህ ጀግኖች በሽግግር ፍትህና በፅኑ መሰረት ላይ በተገነባ ማንነትና ድርጊት ይታነፃሉ ያሉት አቶ ለገሰ÷ የጀግኖች ወሮታ ጠንካራ ሀገርና የሀገረ-መንግስት ግንባታ መሆኑን አንስተዋል፡፡

ይህን ሃቅ የብዙ ሀገራትን ታሪክ መለስ ብሎ የቃኘ ሰው ሊረዳው ይችላል፤በእኛም ሀገር የተጀመረው የሰላም ጥረት እንዲሳካ ብዙዎች መስዋዕትነትን ከፍለዋል ብለዋል፡፡

የሰላም ጥረቱ ከዳር እንዲደርስ፣ የህዝባችን መሻት እውን እንዲሆን እና ያስቀመጥናቸው ሀገራዊ ግቦች እንዲሳኩ ሁላችንም የሰላም ስምምነቱን መርሆዎች ማክበር ይገባናል ሲሉም አሳስበዋል፡፡
Fbc

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.2K viewsedited  14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:27:45
አሜሪካ በኒውክሌር ኃይል መስክ በዓለም ላይ ያላትን የበላይነት በሩሲያና በቻይና መነጠቋ ተገለጸ!

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ረፋኤል ገሮሲ፤ አሜሪካ ከዚህ በኋላ በሲሊቪል የኒውክሌር ኃይል ዘርፍ የዓለም ቁንጩ አይደለችም ብለዋል።

አሜሪካ በኒውክሌር ኃይል ዘርፍ የነበራን የመሪበት ሚና በቻይና እና በሩሲያ መነጠቋን ዋና ዳይሬክተሩ መናገራቸውን አር.ቲ ዘግቧል።

አሜሪካ የመሪነት ስፍራውን መልሳ የመያዝ እድል ይኖራ ይሆን ተብለው የተጠየቁት ረፋኤል ገሮሲ፤ ዩናይትድ ስቴትስ በንግድ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ውስጥ ከዚህ በኋላ እንደ ሩሲያ እና ቻይና መሆን አትችልም ብለዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
2.7K viewsedited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:25:43 በጠንካራ የጋዜጠኝነት ሙያዊ ስነምግባር በተላበሰ ሚዛናዊ አዘጋገብ የተመሠረተዉ ሀገራችን ዉስጥ አሉ ከሚባሉ ትልልቅ ሚዲያዎች ዉስጥ ግንባር ቀደም የሆነዉን ቻናል እንጋብዛችሁ
https://t.me/+0j24gRc38Gg2OGVk
2.8K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:23:57
ህውሃትን ወክለው ፕሪቶሪያ የተገኙት እነዚህ ናቸው

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
2.8K viewsedited  18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 20:18:21 ሰበር መረጃ

በመንግስትና በህወሃት መካከል የተደረሰዉን የሰላም ስምምነት  የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴንና የህወሓቱ ተወካይ አቶ ጌታቸዉ ረዳ በፊርማቸዉ አረጋግጠዋል፡፡

አምባሳደር ሬድዋንና አቶ ጌታቸዉ ረዳ ስምምነት ላይ የተደረሱባቸዉን ነጥቦች በጋራ አቅርበዋል፡፡

ሁለቱ ተወካዮች  ፊርማቸዉን ካኖሩ በኋላ እጅ ለእጅ ተጨባብጠዋል።

ቁልፍ የስምምነት አጀንዳዎች፦

- ህወሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን፤ በስምምነቱ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንደሚፈታ፤
- ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በ 24 ሰዓት ውስጥ አመቺ ቦታ መርጠው ንግግር እንደሚያደርጉ፤

- ስምምነቱ በተፈረመ 5 ቀናት ውስጥ የሁለቱ ወገን ወታደራዊ አመራሮች የትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ የሚመራበትን ዝርዝር አፈጻጻም በጋራ በማውጣት ተግባራዊ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራሉ፤
- የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በተገናኙ አስር ቀናት ውስጥ ህወሓት ያሉትን ሁሉንም የቡድን እና ከባድ መሣሪያዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያስረክባል፤
- ስምምነቱ በተፈረመ ሰባት ቀናት ውስጥ የፌደራል መንግሥት መቀሌን ተረክቦ በከተማው ውስጥ እና ዙሪያ ሁሉንም አይነት የጦር መሣሪያ ያስፈታል፤
-በአጭር ቀናት ውስጥ አሁን ያለው የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው የጊዜያዊ አስተዳደር ይቋቋማል።
- በሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም የትግራይን ሕዝብ የሚወክል አካል ይሳተፋል፤
- የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጎረቤት ሀገራት የሚያዋስኑ የድንበር አካባቢዎችን ደኅንነትና ሰላም የሚያረጋግጥ ስምሪት የሚያደርግ ይሆናል።
- መከላከያ ሠራዊቱ በማንኛውም የትግራይ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ሕግ የማስከበር ስልጣኑን ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል።
- ህወሓት ለተግበራዊነቱ ምንም አይነት እንቅፋት እንደማይፈጥር ተስማምቷል።
- የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የማኅበራዊ አገልግሎቶች በፍጥነት እንዲጀመሩ ሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ተግባራዊነታቸውን ያረጋግጣል፤
- ህወሓት ያለ ፌደራል መንግሥት እውቅና ከማንኛውም የውጭ አካል ጋር ግንኙነት ማድረግ ያቆማል።
- እንዲህ አይነት ተግባር የሚፈጹ ግለሰቦች ካሉ በሀገሪቱ ሕግ የሚጠየቁ ይሆናል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.3K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ