Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-01 07:10:56 ሰላሌ አካባቢ የኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮችን መሰረት ያደረገ ጥቃት እየተደረገ ነው። አስቸኳይ እርምጃ ያስፈልጋል

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.1K viewsedited  04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 22:25:33 ጦርነቱ በብዙ ግንባር የተከፈተ ነው።

☞ማይጨው ግንባር
የአውሮፓ ህብረት ግንባር
☞አብዓላ ግንባር
የአሜሪካ ግንባር
☞ውቅሮ ግንባር
ቴዎድሮስ አድሃኖም ግንባር…እያለ ይቀጥላል።ለማንኛውም እውነት ያሸንፋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.9K viewsedited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 21:57:43
የጁንታው ቅጥፈት

እንግዲህ የወያኔ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ማለት ይኸው ነው። ክንደያ ገ/ሕይወት የሚባለው የአሸባሪው ጁንታ አመራር፤ የሽብር ቡድኑ በገዛ ሕዝቡ ላይ ለመፈፀም ለተዘጋጀው "ጄኖሳይድ" ከወዲሁ ቀደም ሲል የተዘገቡ ፎቶዎችን ጭምር እየሰበሰበ እውነት ለማስመሰል እየተጋጋጠ ነው። ይህም ወያኔ ትናንትም፣ ዛሬም ሆነ ነገ "ጄኖሳይድ" እያለ የሚያሰራጫቸው ቪዲዮዎችና ፎቶዎች የለየላቸው ውሸት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ነው። እኛም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን መሰሉን የጁንታውን ቅጥፈት፣ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም ዓይነቶች እናጋልጣለን።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.2K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 19:52:57
የአፈና ዜና…!!

• 11 ካህናት ታግተዋል።
• 1 ዲያቆን ተገድሏል።

"…እዚሁ ነው። እዚሁ ቅርብ። አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ከአዲስ አበባ 150 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በኩዩ ወረዳ ገርበ ጉራቻ ከተማ በምትገኘው ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጸመ ነው።

"…ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓም ቅዳሜ ሌሊት ካህናት ዲያቆናቱ የጽጌ ማኀሌት ቁመው ሳሉ ነበር የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የገቡት። ማኅሌቱን አስቆሙ። ወዲያው 1 ዲያቆንን ገደሉ። 11 ካህናትንም አፍነው ወሰዱ። የታፈኑቱ ካህናት እስካሁን የገቡበት የደረሱበትም አልታወቀም።

"…በሰሜን ሸዋ ሃገረ ስብከት በርካታ ካህናት ተገድለዋል። አብያተ ክርስቲያናት ወድመዋል። በርካቶችም ታፍነዋል። በአካባቢው የሚታፈኑ ሰዎች ከ100 ሺ ብር አንሥቶ እስከ 2 ሚልዮን ድረስ ተመን ተተምኖባቸው ቤተሰብ የታፈኑትን ለማስለቀቅ ከፈለገ የተተመነውን ብር እንዲከፍሉ እንደሚደረግም ተሰምቷል። በዚህ መልክ ኦርቶዶክሳውያኑ ተራቁተው፣ ደህይተውም አካባቢውን መልቀቃቸው እየለቀቁ እንደሆነ ነው የሚሰማው። ለአፋኞቹ የሚከፈለው ገንዘብ በኦሮሚያ ባንክ መሆኑ ደግሞ ጉዳዩን አስደማሚ ያደርገዋል።

ዘመድኩን በቀለ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.9K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 19:20:57
"ምዕራባውያን ለጥቅማቸው ሲሉ በሞት አፋፍ ላይ የሚገኘውን ህወሓት ለማትረፍ እንደሚሰሩት ሁሉ ኢትዮጵያ እና ኤርትራም ለጥቅማቸውና ለሰላማቸው ሲሉ ህወሓትን ከቀጠናው ለማስወገድ እስከመጨረሻው መስራታቸውን ይቀጥላሉ።"
ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ



@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.6K viewsedited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 18:36:25
3 የአልሸባብ አባላት በሞት ተቀጡ።

የጎረቤታችን ሶማሊያ ወታደራዊ ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ. በ2018-2020 መካከል ባለው ጊዜ የ15 ሰዎችን ህይወት በቀጠፉ ጥቃቶች ጥፋተኛ ናቸው የተባሉ 3 የአልሸባብ አባላትን በሞት ቀጣ።

ሰዎቹ የሞት ቅጣቱ የተፈፀመባቸው ሰኞ ማለዳ በሞቃዲሾ ውስጥ ነው ተብሏል።

ሶስቱ የአልሸባብ አባላት በ2019 የመንግስት ባለስልጣናት እና በርካታ ሲቪሎችን ህይወት የቀጠፉ የሽብር ጥቃቶችን መፈፀማቸው ተገልጿል።

በሌላ በኩል ፤ የሶማሊያ የሃይማኖት ሊቃውንት በይፋዊ መግለጫ ለ " አልሸባብ ገንዘብ መስጠት / መክፈል ሀራም ነው " ሲሉ አውጀዋል።

ቡድኑን ለመዋጋትም አንድነት እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል።

በሃይማኖት ሊቃውንቱ እና በፌዴራል እና በክልል የሃይማኖት ጉዳዮች ሚኒስቴር መካከል በተካሄደ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ መግለጫው የወጣው።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.9K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 18:36:13
5.3K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 15:44:51 አላማጣ የስልክና መብራት ጥገናው ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ መባል በሚያስችል ደረጃ ለነዋሪው አገልግሎት መስጠት ጀምሯል:: ሽሬ አድዋ.... ጥገናዎች እየተከናወኑ ነው ከሰሞኑ ጥገናዎቹ አልቀው ለነዋሪው አገልግሎት መስጠት

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.9K views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 14:37:49
ማስረጃ

ህወሓት የሀገር መከላከያ  ሠራዊትን በትር መቋቋም ሲያቅተው የመከላከያ ሠራዊቱን ስም ማጥፋትን ተያይዞታል።ልብሱን በመጠቀም የሀሰት ፊልሞችን እያቀናበረ ንፁሃንን እንደሚፈጅ ይህ ማስረጃ ነው።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.0K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 14:35:39
በአዲስ አበባ የህንጻ ማቆሚያ ስፍራን(ፓርኪንግ )ለሌላ አገልግሎት ሲጠቀሙ የነበሩ 55 የህንጻ ባለሀብቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

ከተሸከርካሪ ማቆሚያ ስፍራ  ጋር በተያያዘ አዲስ የፓርኪንግ ብቃት ማረጋገጫ ለሚያወጡ የህንጻ ባለሀብቶች በዲዛይኑ መሰረት አገልግሎት መስጠታቸዉን መፈተሸና ማረጋገጥ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡በተጨማሪም የተሸከርካሪ ማቆሚያ ስፍራ ብቃት ማረጋገጫና እድሳት ለሚያደርጉ የህንጻ ስር ፓርኪንግ በዲዛይን መሰረት አገልግሎት መሰጠቱን መፈተሽ እና የቁጥጥር ስራ መሰራቱን በአዲስ አበባ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ  የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ብርሃኑ ኩማ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል

በዚህም መሰረት በ2015 ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የህንፃ ስር የተሸከርካሪዎች ቦታ አጠቃቀም ስርዓት ለማስያዝ ሰማንያ ስምንት ህንፃዎች ላይ ፍተሻ ተደርጎ የመኪና ማቆሚያ ስፍራን ለሌላ አገልግሎት ያዋሉ ሃምሳ አምስት ህንፃዎች ላይ ተገቢ የሆነ  ህጋዊ  እርምጃ  መወሰዱ ተነግሯል ፡፡

በተጨማሪም  ሰላሳ አራት የሚሆኑ በመንገድ ላይ የተዘጋጁ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ስፍራዎች አዲስ ተደራጅተው ለሚመጡ ማህበራት የመስክ ምልከታ በማድረግ እና ማህበራት የሚደራጁበትን  ቦታዎችን መለየት ተችሏል፡፡ ከመንገድ ዳር እና ከመንገድ ውጭ ላሉ ማህበራት ክትትልና ድጋፍ በማድረግ፣ ህገ-ወጥ የፓርኪንግ ማህበራትን የመለየት ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አቶ ብርሃኑ ኩማ ጨምረውም ለብሰራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.8K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ