Get Mystery Box with random crypto!

የጁንታው ቅጥፈት እንግዲህ የወያኔ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ማለት ይኸው ነው። ክንደያ ገ/ሕይወት የ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የጁንታው ቅጥፈት

እንግዲህ የወያኔ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ማለት ይኸው ነው። ክንደያ ገ/ሕይወት የሚባለው የአሸባሪው ጁንታ አመራር፤ የሽብር ቡድኑ በገዛ ሕዝቡ ላይ ለመፈፀም ለተዘጋጀው "ጄኖሳይድ" ከወዲሁ ቀደም ሲል የተዘገቡ ፎቶዎችን ጭምር እየሰበሰበ እውነት ለማስመሰል እየተጋጋጠ ነው። ይህም ወያኔ ትናንትም፣ ዛሬም ሆነ ነገ "ጄኖሳይድ" እያለ የሚያሰራጫቸው ቪዲዮዎችና ፎቶዎች የለየላቸው ውሸት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ነው። እኛም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን መሰሉን የጁንታውን ቅጥፈት፣ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም ዓይነቶች እናጋልጣለን።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet