Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 42

2022-08-29 09:40:39 በግዳን በኩል -
የትግራይ ወራሪ ሃይል  በጀግናው መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሃይል በሚገባ ተመክቷል ፤ እንደፈለገውና እንዳሰበው መሆን አልቻለም ።
ከቃሊም እስከ ማደሬ በር አቦ እና ጦጣ አምባ ማርያም (ከአራዶም እስከ ሮቢት ) በስተምዕራብ በኩል ያሉት ተራራዎች በሙሉ በመንግስት ጥምር ሃይል ተዘግተዋል ፤ ይህን ያወቁት የህውሃት ታጣቂዎችም ከተራራው ስር ወደ ሜዳው እየወረዱና አውድማ እየገቡ በወገን ጦር እየተወቁ ነው !!! ህይዎታቸውን ሳይሳሱ  ከሚገብሩት የቁርጥ ቀን ልጆች ጎን እንቁም !!!
ህወሃት አዳሩን ተጨማሪ ሀይል ለመጨመር ሞክሯል።
አዩ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.2K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:39:30
መረጃ - የህወሓት አክቲቪስቶች

የህወሓት ዲጂታል ክንፍ መራዎች እነ አሉላ ሰለሞን ጦርነት ይብቃን ሰላም ለኢትዮጵያ እያሉ ነው። የሆነ ድራማ ያለ ይመስላል። የዚህ ነገር ዋነኛው ዓላማው ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ሰላም ፈላጊ ሆኖ ለመታየት ነው።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.0K views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:24:05 ሰበር መረጃ
ዛሬ በጥምር ጦሩ እጂ የገባችዉ የቆቦ ከተማ ትላንት የህወሓት ሀይሎች እንዴት ሊቆጣጠሮት ቻሉ? ማንስ ድጋፍ አደረገላቸው ?? / 
ህወሃት በቆቦ ከተማ ምን ሲፈፀም ዋለ?
/ዋልድባ ገዳም ላይ በመነኮሳት ላይ ምን ተፈጠረ?

ሙሉ መረጃው ይመልከቱ


9.3K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:27:47
ሰበር መረጃ

ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች

ሠላምን ምረጥ ሲባል ውጊያን የመረጠው ህውሃት እየጨለመበት፣የትግራይ ህዝብ እየነጋለት ነው። ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች
በራያ ግንባር ለማመን የሚከብድ ጀብድ ተፈፅሟል።
Via wasu mohammed
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
9.8K viewsedited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:24:07 ሰበር ዜና!

ዋጃ ከተማ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ዋለች።ዋጃ ከቆቦ ቀጥላ የምትገኝ ከተማ ነች። መከላከያው አሁን ወደ አላማጣ እየገሰገሰ ይገኛል። የስንቅናየትጥቅ ድጋፋችን ተጠናክሮ ይቀጥል!

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
9.1K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:12:50
መረጃ

የሀገር መከታ የሆነው ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን በባድመ በኩል ጠላትን አይቀጦ ቅጣት እየቀጣ ድርብ ድል እያስመዘገበ ይገኛል።

በጀግናው አየር ሃይል የታገዘው የባድመ ግምባር ውጊያ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን። ጁንታው ቆቦን እንደተቆጣጠረ ያስደነገጠውና ደስታቸውን ወደ ሃዘን የቀየረው ይሄ መረጃ ነው። (ahimed)

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
9.2K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:25:12 ኮማንዶ
ሮቢት ላይ ተቆርጠው የነበሩት ሁሉም እጁን ሰጥቷል። ቆቦ ዙሪያዋን ጥምር ጦሩ ከቧል። ቆቦ ውስጥ ያለው ወደ አላማጣ ፈርጥጧል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
9.3K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:40:16 ሰበር መረጃ
ቆቦ እንዴት እንደተያዘች ሚስጥሩ ወጣ / 
/የዋልድባው እውነታ ወጣ

ሙሉ መረጃው ይመልከቱ


9.5K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:36:51 ሰበር_ዜና

የመከላከያ ሠራዊት፣ ኮማንዶ፣ ልዩ ኃይልና ፋኖ በጥምረት የቆቦን ከተማ መልሶ ተቆጣጠረ!

የአራቱንም ጥምር ምት መቋቋም የተሳነው የህወሓት ጀሌ ቆቦን ለቆ
ወደ አላማጣ ጉዞ ጀምሯል። እንደገና ዛሬ 4 ሰዓት አካባቢ በግዳን በኩል ለመግባት ሞክሮ አከርካሪውን ተመትቶ ተመልሷል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
9.5K views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:22:46 ሰበር መረጃ
ሮቢት በወራሪው ሀይል እጅ ገብታለች
ጎብዬ እና አለውሃ በወገን ጦር ስር ናቸው

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
10.5K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ