Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና! ዋጃ ከተማ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ዋለች።ዋጃ ከቆቦ ቀጥላ የምትገኝ ከተማ ነች። መ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ሰበር ዜና!

ዋጃ ከተማ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ዋለች።ዋጃ ከቆቦ ቀጥላ የምትገኝ ከተማ ነች። መከላከያው አሁን ወደ አላማጣ እየገሰገሰ ይገኛል። የስንቅናየትጥቅ ድጋፋችን ተጠናክሮ ይቀጥል!

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet