Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች ሠላምን ምረጥ ሲባል ውጊያ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ሰበር መረጃ

ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች

ሠላምን ምረጥ ሲባል ውጊያን የመረጠው ህውሃት እየጨለመበት፣የትግራይ ህዝብ እየነጋለት ነው። ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች
በራያ ግንባር ለማመን የሚከብድ ጀብድ ተፈፅሟል።
Via wasu mohammed
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet