Get Mystery Box with random crypto!

በግዳን በኩል - የትግራይ ወራሪ ሃይል  በጀግናው መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሃይል በሚገባ ተመክቷል | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

በግዳን በኩል -
የትግራይ ወራሪ ሃይል  በጀግናው መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሃይል በሚገባ ተመክቷል ፤ እንደፈለገውና እንዳሰበው መሆን አልቻለም ።
ከቃሊም እስከ ማደሬ በር አቦ እና ጦጣ አምባ ማርያም (ከአራዶም እስከ ሮቢት ) በስተምዕራብ በኩል ያሉት ተራራዎች በሙሉ በመንግስት ጥምር ሃይል ተዘግተዋል ፤ ይህን ያወቁት የህውሃት ታጣቂዎችም ከተራራው ስር ወደ ሜዳው እየወረዱና አውድማ እየገቡ በወገን ጦር እየተወቁ ነው !!! ህይዎታቸውን ሳይሳሱ  ከሚገብሩት የቁርጥ ቀን ልጆች ጎን እንቁም !!!
ህወሃት አዳሩን ተጨማሪ ሀይል ለመጨመር ሞክሯል።
አዩ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet