Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ - የህወሓት አክቲቪስቶች የህወሓት ዲጂታል ክንፍ መራዎች እነ አሉላ ሰለሞን ጦርነት ይብ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

መረጃ - የህወሓት አክቲቪስቶች

የህወሓት ዲጂታል ክንፍ መራዎች እነ አሉላ ሰለሞን ጦርነት ይብቃን ሰላም ለኢትዮጵያ እያሉ ነው። የሆነ ድራማ ያለ ይመስላል። የዚህ ነገር ዋነኛው ዓላማው ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ሰላም ፈላጊ ሆኖ ለመታየት ነው።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet