Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-09-01 21:46:24
የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው አሁን ከመሸ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ መረጃ ደርሶናል።

ነፍስ ይማር!

Via shewa press
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
10.0K viewsedited  18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:20:25 የህወሓት የሽብር ቡድን ከያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ ተጠየቀ

የህወሓት የሽብር ቡድን ከያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ አሳሰቡ።

የሽብር ቡድኑ ዳግመኛ ጦርነት መክፈትን የወቀሱት ሚኒስትሯ፣ የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ወደ ጎን መተው እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል።

ይህ ድርጊት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን አደጋ ውስጥ የሚከት መሆኑን ገልፀው ጦርነት ፈፅሞ መፍትሔ እንደማይሆን ሁለት ዓመት የተጠጋውን ጦርነት መገምገም ብቻ በቂ ነበር ብለዋል።

ሚኒስትሯ አክለውም ይህንን ማገናዘብ ያልቻለው የሽብር ቡድኑ ጦርነት መጎሰሙን በማቆም እና የያዛቸውን የአማራ ክልል አካባቢዎች በመልቀቅ ለሰላም ፊቱን እንዲያዞር መክረዋል።

ጦርነቱ በትግራይ አማራ እና አፋር ክልሎች 13 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን ሰብዓዊ እርዳታ ጠባቂዎች አድርጎቸዋል ያሉት ሚኒስትሯ፣ የህወሓት የሽብር ቡድን የዓለም የምግብ ፕሮግራምን ነዳጅ በመዝረፍ ለእኩይ ዓላማው ማዋሉም ለህዝቡ ደንታ ቢስ መሆኑን አመላካች ነው ብለዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
10.1K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:06:53 በራያ ግንባር
የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ተኩለሽን ተቆጣጥሮ ወደ ቀይ አፈር እና ሸወይ ግስጋሴውን ቀጥሏል።
ወርቄዎች ድጋፍ ይሻሉ።
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
2.8K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:53:25 እንኳን ደስ አላችሁ የምስራች
የድል ዜናዎች ከግንባር ተሰሙ
ወ/ሮ ኪሪያት ኢብራሂም ላይ ጥብቅ ትዕዛዝ ወጣ
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ዝምታቸውን ሰበሩ
ሰበር መረጃዎች ሙሉ መረጃውን



4.3K viewsedited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:28:42
መረጃ - ቆቦ

ህወሃት በቆቦ ከተማ ቤት ለቤት በመዞር ሚልሻ እና ፋኖ የሆነ ማነው፣ ባልሽ ፣ ወንድምሽ/ህ ፣ አባትህ/ሽ ፋኖ ወይም ሚልሻ ነው፣ የት ሂዶ ነው፣ አምጡ በማለት ህዝቡን እያስጨነቁ ነው፡፡

ጠላት ቆቦ ከተማ ላይ ከእያንዳንዱ ቤት በትንሹ 10 ሺ ብር አውጡ በማለት እያስገደደ እንደሚገኝ እና በከተማው የሚገኙ ከባጃጅ ሹፌሮቹ ቁልፋቸውን በማስገደድ እየተቀበለ መሆኑን ታማኝ ምንጮች ከስፍራዉ አረጋግጠዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.0K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:16:43 ሰበር ዜና

ትላንት በተወሰደው የአየር ጥቃት ኮረም ከተማ ውስጥ በስብሰባ ላይ የነበሩ ከአምስት በላይ የጁንታው ቁልፍ አመራሮች መደምሰሳቸውን የሚገልጽ የብስራት ዜናዎች ተሰምተዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.9K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:41:46 መረጃ!

ከሱዳን አቅጣጫ በበረከት ወልቃይት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ጦርነት ከከፈቱት የህወሓት ታጣቂዎች በተጨማሪ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ትግል ለመጣል በህወሓት ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግላቸው በቁጥር ጥቂት የኤርትራ ታጣቂዎች ጭምር እንዳሉበት የሁመራ መረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.6K views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:22:32
የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ኃይሎች ጥቃት ከፍተዋል ብለዋል። በጉዳዩ ላይ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስታት ዛሬ ያሉት ነገር የለም።
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.1K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:02:17 ሮቢት

ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመራሮችና አዋጊዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።

በጥምር ጦሩ ከግዳን አቅጣጫ ተጠራርጎ የተመለሰው ወራሪ ወደ ዋናው አስፓልት እየሸሸ መሆኑ ተሰምቷል።

Via wasu
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.2K viewsedited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:31:24
#ኤርትራ!

የኤየርትራ ጦር ዛሬ ጠዋት በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ አዲያቦ አካባቢ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጽሟል። የኤርትራ ጦር ወደ ጥቃት የገባው ህወሃት ባደረገው ትንኮሳ መሆኑ ታውቋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.3K views05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ