Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-09-04 07:40:48
።።።።የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ ።።።።
መርጌታ   ብርሀኔ የባህል መድህኒት 
09 13 46 29 34
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ

የምንሰራው ጥበብ
============

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.ለመንድግ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም ሌሊት/ዛር ለተዋረሰው/
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33 ለበረከት
34 ለመፍትሔ ስራይ
ስ.ቁ 09 13 46 29 34
      09 13 46 29 34 ይደውሉልን።
4.8K views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:03:59 ዜና
አሁናዊ የድል ዜና , ወንበረ ፅጌ ነፃ ሁመራ , ምዕራብ, አድርቃይ ግንባር ጉዞ ወደ መቀሌ የጀነራል ሀሰን ከረሙ ጥብቅ መልዕክት ና ተጨማሪ መረጃዎች
ሙሉውን መረጃ


2.2K views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:51:58
ሰበር ዜና!

የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገብቷል።

በሰነዱ ላይ የሚከተሉት ዋናዋና ነገሮች ይገኙበታል።

(1)
ህወሓት ሰላም እንደማይፈልግና አማራን እንዴት እንደጥላት ፈርጆ ሲያበቃ አሁን ወዳጅ መስሎ ለመበተን እየሰራ እንዳለ፣

(2)
በተጨባጭ መሳርያ የሚያቀርቡለት ሃይሎች(ሀገሮች) መኖራቸውን ማመኑን፣

(3)
በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ አማፂያንና ሽብርተኞችን እንዴት እንደሚደግፍ ያመነበትን፣

(4)
የእርዳታ ድርጅቶችን እንዴት አግባብቶ የእርዳታ ቁሳቁስ እንዳይነፍጉት እያደረገ እንዳለና እንደሚያደርግ አስቀምጧል።

(5) የትግራይ ወጣቶችን የማይቀርና የመጨረሻ ድል ነው እያለ እያምታታና እያታለለ ለጦርነት አሰልፎ  እንደሚማግድ፣

የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ምንም ትርጉም ስለሌለው መንግስት ሰላም አይፈልጉም ብሎ እያሳጣን ስለሆነ ከዚህ ወቀሳ ለማምለጥ እንጂ ዋናው ግባቸው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አኩራፊዎችን በማበራከት መንግስትን መገልበጥ እንጂ በድርድር ሰላም ይመጣል ብለው እንደማያምኑ ከተገለፁት ዋናዋናዎቹ ናቸው።

መረጃው የሱሌማን አብደላ ነው!

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.3K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:00:40 መረጃ
ጁንታው ከ ሰቆጣ 10ኪሎሜትር ከምትገኘው ወለህ የሚባለው ወረዳ ገብቷል። አንዳይመቱም እዛው ከምትገኘው የስደተኞች ካምፕ ገብተው ከህዝቡ ጋር ተቀላቅለዋል ብዛታቸውም በሺዎች የሚቆጠር ነው።
የሰቆጣ ህዝብም መረጋጋት ስላልቻለ ሰቆጣን ለቆ እየወጣ ነው።
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.6K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 19:59:02
ሁሉም ምሽጎቹ በወገን ኃይል ቁጥጥር ስር ውለዋል!

ከሱዳን ወደ ሑመራ አቅጣጫ በረከት አካባቢ ላሉፉት 18 ወራት 24 ጊዜ በላይ ሰብሮ ለመግባት ሙከራ ሲያደርግ የነበረው የህወሓት ሳምረ ቡድን በነጭ አፈር በአዘዛ ዲማ አካባቢ ሁሉም ምሽጎቹ በወገን ኃይል ቁጥጥር ስር ውለዋል። አብዛኞቹ ታጣቂዎች ከጥቅም ውጭ ተደርገዋል። የተረፉት ወደ ሱዳን ከተሞች አፈግፍገዋል።

በዚህ ግንባር የህወሓት ታጣቂዎች ስጋት በማይሆኑበት ደረጃ አስተማማኝ ሥራ ተሰርቷል ተብሏል። በግንባሩ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ሠላም አስከባሪ የደቡብ ሱዳን ስምሪት ከድተው ለህወሓት የወገኑ ባለ ከፍተኛ ማዕረግ የትግራይ ተወላጆች ይገኙበታል ተብሏል።

ታጣቂዎቹ እንደገና ለመደራጀት እና ዓለም አቀፍ ወታደራዊ ድጋፍ እንዳያገኙ ከሱዳን መንግሥት አንፃር የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቅበታል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.8K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 19:46:25 ለገሐር አካባቢ በሚገኝ ህንጻ ምድር ቤት ውስጥ የአንድ ግለሰብ ህይወት አልፎ ተገኘ

በአዲስ አበባ በዛሬው እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት 30 ደቂቃ ላይ ለገሐር አካባቢ በአንድ ህንጻ ምድር ቤት ስር የተጠራቀመ ውሃ ውስጥ በስፋራው የሚሰራ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፎ መገኘቱን የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።

የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ህይወቱ ያለፈዉ ግለሰብ የ32 ዓመት ወጣት ሲሆን እየተገነባ ባለዉ ህንጻ  ላይ ሰራተኞችን ቀጥሮ የሚያሰራ ከፍተኛ ባለሙያ ነበር። ትላንት ቀን ላይ በድንገት ከስራ ቦታዉ በመጥፋቱና ዛሬም ስራ ላይ ባለመገኘቱ ጥርጣሬ የገባቸዉ ሰራተኞች ዛሬ ለፖሊስ ሪፖርት አድርገዋል።

ፖሊስ በመጠራጠር አስከሬኑ እንዲፈለግ ለኮሚሽን መስሪያ ቤት ሪፖርት በማድረጉ አስከሬኑ በህንጻዉ የተለያዩ ስፍራዎች ሲፈለግ ቆይቶ በህንጻዉ ቤዝመንት በተጠራቀመ ዉሀ ዉስጥ ሊገኝ ስለመቻሉን ተገልፃል።

አስከሬኑን የእሳት አደጋ ባለሞያዎችና በቦታዉ ከነበሩ ሰራተኞችና የፖሊስ አባላት ጋር  በመተባበር አዉጥተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።ፖሊስ ጉዳዩን ለማጣራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አዉሎ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ አቶ ንጋቱ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.3K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:22:16 ወልድያ

ከወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት የተላለፈ ውሳኔ!!

የከተማውን አሁናዊ ሁኔታ መነሻ ከተማ በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ የሰዓት እላፊ ገደብ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ክልከላዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ ምክር ቤት የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

1.  ከፀጥታ መዋቅሩ ውጭ በከተማችን በየትኛውም ቦታ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በፍጹም የተከለከለ ነው፡፡

2.  ከተፈቀደላቸው የመንግስት የፀጥታ አባላት ውጭ የሰራዊቱን አልባሳትን መልበስ የተከለከለ ነው፡፡

3. ሀሰተኛ ወሬ በመልቀቅ የከተማውን ማህበረሰብ የሚያውኩ አሉባልታዎችን በሚዲያዎችና በአገልግሎት መስጫ ተቋማት በማሰራጨት ህዝቡን ማዋከብ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

4.  በከተማችን የሚገኙ የራያና ቆቦ ከተማ ተፈናቃዮች ውጭ ሌላው አካል ወደ መጣበት አካባቢ እንዲመለስ በጥብቅ እናሳስባለን

5. በከተማችን የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ባንክ ቤት፣ ሱቆች፣ ሆቴሎች፣ ካፌና ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ተቋማት እና የመሳሰሉትን መዝጋት ፍጹም የተከለከለ ነው፡፡

6. ማንኛውም የግል ተሸከርካሪ ለፀጥታ ስራ ትብብር ሲጠየቅ የመተባበር ግዴታ አለበት። ነገር ግን ተሸከርካሪን የሚሸሽግ፣ የሚያሸሽ፣ ሆን ብሎ ተበላሸ በሚል ላለመተባበር ጥረት የሚያደርግ ግለሰብ እና ድርጅት ተጠያቂ ይሆናል።

7. የመኖሪያ ቤትና የመኝታ አልጋ የሚያከራይ ግለሰብ የተከራዮቻችሁን ማንነት የመለየትና የታደሰ መታወቂያ ስለመያዛቸው የማረጋገጥ ግዴታ ሲኖርባችሁ አጠራጣሪ ጉዳይ ሲኖር ለጸጥታ አካል ሪፖርት የማድረግ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ በግልፅ እናሳስባለን

8. ፀጉረ ልውጥ ሰው የሚያገኝ ግለሰብ በቅርቡ ለሚገኝ የፀጥታ አካል የመጠቆምና የማቅረብ ኃላፊነት ይኖርበታል

9.  ከነሀሴ 29/2014 ዓ.ም ጀምሮ የቀበሌ መታወቂያ መስጠት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

10.  ማንኛውም የመንግስት እና የግል ታጣቂ አካባቢውን በብሎክ አደረጃጀት ውስጥ በመካተት በየደረጃው ያለ የፀጥታ አካላት በሚሰጠው ስምሪት አካባቢውን የመጠበቅ ኃላፊነትና ግዴታ አለበት

11.  አግባብነት የሌለው የዋጋ ንረት መፍጠር፣ በሸቀጦችና በግብርና ምርቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ ጨምሮ ህዝቡን ማስቃየት፣ በማንኛውም ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ውስጥ መገኘት በህግ ያስጠይቃል፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች ማንኛውም አካል የማክበርና ኃላፊነቱን የመወጣት ግዴታ ያለበት መሆኑንና ይህን ውሳኔ የማያከበር ግለሰብም ሆነ ድርጅት ላይ የፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ እንደሚወስድ በአጽእኖት እናሳውቃለን፡፡
ነሐሴ 28/2014 ዓ.ም.
ወልድያ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.9K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:57:31
መረጃ
አሁናዊ የድል ዜና , ወንበረ ፅጌ ነፃ ሁመራ , ምዕራብ, አድርቃይ ግንባር ጉዞ ወደ መቀሌ የጀነራል ሀሰን ከረሙ ጥብቅ መልዕክት ና ተጨማሪ መረጃዎች
ሙሉውን መረጃ


1.1K views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:03:10
#GOAL - ኢትዮጵያ

የቻን ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ !

ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ
ዳዋ

ዳዋ አስደናቂ ቅጣት ምት አስቆጥራል።
   
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
2.7K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:45:13
መረጃ - ኮምቦልቻ

ኮምቦልቻ ከተማ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከ100 በላይ የህወሓት ሰርጎ ገብና አስተኳሾች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በኬላ እየተደረገ ካለው ቁጥጥር በተጨማሪ ሁሉም የከተማዋ ማህበረሰብ ፀጉረ ልውጦችን ሲያይ ለሚመለከተው አካል እንዲያሳውቅ ጥሪ ቀርቧል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.0K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ