Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-09-05 12:26:09 ልታዩት የሚገባ መረጃ ህወሃት በሰቆጣ ግንባር
ሰቆጣ በማን እጅ ናት ?/ አሁናዊ መረጃ ስለ መከላከያ ወደ ላሊበላ ጉዞ / ማጥቃት ላይ የነበረ ሀይል ምን ተፈጥሮ ነው ሰቆጣ ላይ ?? ሙሉ የመረጃውን በዜና ሰዓታችን ይዘናል ይመልከቱ


5.2K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 11:11:42
አሸባሪው ህወሓት የሚመካባቸው ምሽጎች ተሰብረዋል!

በማይጠምሪ ግንባር አሸባሪው ትህነግ አይሰበሩም ያላቸው በርካታ ምሽጎቹ ተሰብረዋል። የአዋዛ፣ ግባጭ፣ ዳምታና ጠዳንባን ጨምሮ ሌሎች ጠንካራ ምሽጎቹ በጥምር ጦሩ ተሰብረዋል። የአሸባሪው ታጣቂዎች ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች እየሸሹ ሲሆን በርካታ የሰው ኃይሉ ሙትና ቁስል ሆኖበታል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.8K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:38:33
ከህወሓት ሰነድ የተገኘ
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
Via muktar
5.9K views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:56:52 ህውሀት

የህውሀት የጅላጅል የተንኮል ወጥመድ!!

አሸባሪው ሁሉም አይነት ተንኮል እጁ ላይ በረዶ ሆኖበታል።

እስከ አሁን በጣም በርካታ የማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳዎችን ቢጠቀምም ሁሉም አንድ እርምጃም ሊያራምዱት አልቻሉም። አሁን ደግሞ አዲስ የአልሞት ባይ ተጋዳይ የሞኝ ተንኮል ሸርቧል። _''መከላከያ የህዝብ አለኝታ ስለሆነ የትግራይ ህዝብ በእልልታና በደስታ በታላቅ አክብሮት እየተቀበለ እንዲያሳልፈው''_ የሚል የጅላጅል ፕሮፓጋንዳ እያሰራጨ ነው።

ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን የተሰጠውን ወታደራዊ የኦፕሬሽን ተልዕኮ የት፣ መቼና እንዴት እንደሚያከናውን ጠንቅቆ የሚያውቅና በከፍተኛ ወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ሥራውን የሚሰራ እንጂ ጁንታው በጣረ ሞት ውስጥ ሆኖ በነደፈው የሴራ ወጥመድ ውስጥ የሚገባ አይደለም። ጀግናው መከላከያችን ሁሌም ባለ ድል ነው!

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
1.1K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:56:40
።።።።የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ ።።።።
መርጌታ   ብርሀኔ የባህል መድህኒት 
09 13 46 29 34
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ

የምንሰራው ጥበብ
============

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.ለመንድግ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም ሌሊት/ዛር ለተዋረሰው/
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33 ለበረከት
34 ለመፍትሔ ስራይ
ስ.ቁ 09 13 46 29 34
      09 13 46 29 34 ይደውሉልን።
1.1K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:48:24 ሰበር መረጃ ህወሃት በሰቆጣ ግንባር
ሰቆጣ በማን እጅ ናት ?/ አሁናዊ መረጃ ስለ መከላከያ ወደ ላሊበላ ጉዞ / ማጥቃት ላይ የነበረ ሀይል ምን ተፈጥሮ ነው ሰቆጣ ላይ ?? ሙሉ የመረጃውን


1.5K views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:21:08
ቀያይ ሴጣኖቹ መድፈኞቹን ረተዋል

በስድስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአርሰናልን ያለመሸነፍ ጉዞ ገተዋል።

ማርከስ ራሽፎርድ ( 2X ) እንዲሁም አዲሱ ፈራሚ አንቶኒ የቀያይ ሴጣኖቹን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል። ቡካዮ ሳካ የመድፈኞቹን ብቸኛ እና አቻ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
3.8K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:17:22 አድርቃይ ሙሉ በሙሉ በጥምርሀይሉ ቁጥጥር ስር ዋለ።

ለበርካታ ወራት በወራሪው የትግራይ ሀይል ስር የነበረው አድርቃይና አካባቢው በሚገርም ብቃትና ውጊያ ጥምር ጦሩ በቁጥጥር ስር አውሎታል።

ጥምር ጦር በከፈተበት ከባድ ውጊያ ወራሪው ሀይል የረገፈ ከመሆኑ በላይ ትቂቱ ተበታትኖ እጅ  እየሰጠ ነው።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.0K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 19:32:02 ሰበር ዜና

ጀግናው የ ኢትዮጲያ ጥምር ጦር
ጠላት ለረጅም ጊዜ ይዟቸው የቆያቸውን የሃዋዛ ተራሮችንና የአዝማች ያዕቆብ እምብርቷን መኒ ወንበርጌን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.4K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 19:26:49
ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የ10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆነች

10ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ዕውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በተለያዩ ዘጠኝ ዘርፎች የአመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊዎች ተለይተዋል።

1. በመምህርነት ዘርፍ ዶክተር ውብሸት ዠቃለ

2. በበጎ አድራጎት ዘርፍ ወይዘሮ ክብራ ከበደ

3. በቅርስና ባህል ሸህ መሐመድ አወል ሃምዛ

4. በኪነጥበብ ፊልም ዳይሬክቲንግ ዓለምፀሐይ በቀለ

5. በዲያስፖራ ዘርፍ ዶክተር ርብቃ ጌታቸው ኃይሌ

6. ንግድና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ ሰኢድ መሐመድ

7. በመንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነት አቶ ግርማ ዋቄ

8. በሚዲያ ዘርፍ አቶ ሰለሞን ገብረሥላሴ

9. በሳይንስ ዘርፍ ኢሜሪቲስ ፕሮፌሰር ረዳ ተክለሃይማኖት

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ደግሞ የ10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆናለች።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.4K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ