Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-09-03 14:47:43 ሰበር!
አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ፈረንሳይ፣ አየርላንድ፣ ኖርዌይና አልባኒያ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ እንዲወያይ ለሀሙስ ስብሰባ ጠሩ።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
4.6K views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:03:43
"ሰማዩ የእኛ ነው!"
"THE SKY IS OURS!"

አየር ሃይላችን በድንቅ ብቃት ዶግ አመድ ያደርገው መስፍን ኢንጅነሪንግ ይህን ይመስላል:: በምስሉ ላይ እንደምታዩት በግቢ ውስጥ የጦር መሳሪያና መሳሪያ የጫኑ ኦራል መኪኖች ይገኙበታል::

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.6K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:54:09 ሰበር መረጃ
የድል ዜና ከራያ ግንባር ተሰማ
የዘንድሮው የዲቪ እድል ሊከሽፍ ይችላል ምን ተፈጥሮ ነው ??
ስዩም ተሾመ እስር ቤት ገባ / የሸዋሮቢት ፋኖዎች ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ወጣ መሉ መረጃው የድምፅና የምስል







5.9K views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:50:26
ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸው ተነገረ!

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ።የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው የኦነግ ሸኔ ቡድን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በድምሩ የሦስት ባንኮችን መግቢያ በር እና ካዝና በመስበር ዘረፋ ፈጽመዋል ብለዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.9K views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:43:54 ህውሀት

ህወሃት በደደቢት ያልጠበኩት ጦርነት ገጠመኝ ብሏል። በ(brook abgaz)

ቀድሞም ጦርነት ያለ እቅድና ወታደራዊ ፕላን የሚዋጋው ህወሃት በደደቢት ያልጠበቀውን ቅጣት በደደቢት እየተቀጣ ይገኛል።

ህወሃት ወልድያን ያዝኩኝ ብሎ ደጋፊውን ሲያስጨፈር የሀገር መከሌከያ ሰራዊት ስልታዊ ቆራጣ በማድረግ ደደቢት ደርሷል።

በአሁን ሰዓት በደደቢት ግንባር እያዋጉ ያሉት የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች ጦርነቱን እንዳልቻሉት እና ኃይል የማይጨመርላቸው ከሆነ ታጣቂው ሊበተን መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች "በደደቢት ያልጠበቅነው ጦርነት ነው የገጠመን፣ በዚህ ሁኔታ ተለዋጭ ኃይልም ሆነ ስንቅና ትጥቅ መላክ ስለማንችል የታሳችሁን አማራጭ ተጠቀሙ" የሚል መልስ ሰጠዋል።

ህወሃት የትግራይን ህዝብ ለከፋ ስቃይ ካጋለጠ እና ወጣቱን በጦርነት ከመጋደ በኋል በሚያሳዝን ሁኔታ ጦርነቱ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እያለ ይገኛል።
Muktarovich
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.5K viewsedited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:35:43 መረጃ አበርገሌ

- ከቀናት በፊት ህውሃት በሰቆጣ ግንባር ጦርነት መክፈቱ ይታወሳል።ጥምር ጦሩም ራሱን ለመከላከል በወሰደው እርምጃ አበርገሌና አካባቢውን ከወራሪ ሀይሉ ኃይሉ ነፃ የማድረግ እርምጃውን እያጠናቀቀ ነው።ከ90 በመቶ በላይ ወረዳውን ለአንድ አመት ተደብቆበት ከቆየው የሽብር ቡድን እጅ አውጥቶታል።ወደፊት ለመገስገስ የሚያግደው ነገር አለመኖሩንም ለማወቅ ተችሏል(wasu)

- በሁመራ የኢትዮ-ሱዳን ደንበር
ጥምር ጦሩ ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ አካባቢውን ተቆጣጥሯል።  ሸረሪማ ...ግዴማ ዙሪያ ... አዛዛ...ነጭ ድንጋይ ሽብርተኛ ቡድኑ ይንቀሳቀስባቸው  የነበሩ አካባቢዎች ናቸው!!
አሁን በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.1K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:05:00
የዘንድሮው የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ አሸናፊ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ የመጓዝ እድላቸው የጠበበ ነው ተባለ

የ2022 ኢትዮጵያዊያን የድቪ እድለኞች ለአል ዓይን እንዳሉት አዲስ አበባ ያለው የአሜሪካ ኢምባሲ በተገቢው መንገድ እያስተናገደን አይደለም ብለዋል። የአሜሪካና ኢትዮጵያ ወቅታዊ ግንኙነት የድቪ እድለኞችን እየጎዳ መሆኑ እድለኞቹ ተናግረዋል።

በአሜሪካ ድቪ ሎተሪ አሰራር መሰረት እድል እንደወጣልን ግንቦት ሰባት 2021 ላይ አወቅን የሚሉት እነዚህ ግለሰቦች የቪዛ ፕሮሰሳችን እስከ መስከረም 30 ቀን 2022 ባሉት ጊዜያት ውስጥ ማለቅ ቢኖርበትም እስካሁን ኢምባሲው አልጠራንም ብለዋል።

በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኢምባሲ ለዓል አይን በሰጠው ምላሽ " የድቪ ሎተሪ እድለኛ ተሆነ ማለት ቪዛ ይገኛል፣ ለቪዛ ቃለመጠይቅ ይጠራል ወይም ቪዛ ይሰጣል ማለት አይደለም" ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.2K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:37:58 የሱዳኑ ሳምሪ
የሱዳኑን የሳምሪ ቡድን ለመደገፍ ትናንት ብቻ 68ሺ የሱዳን ፓውንድ በሱዳን ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች ሰብስበዋል። ወደ um rakuma የሚሰሩ ከ150 በላይ ባለሞተረኞች እያንዳዳቸው 3000ሺ እንዲከፍሉ አስገዳጅ ትዕዛዝ ተላልፎባቸዋል። ይሄን የማይከፍሉ ወደ እስር ቤት ይወረወራሉ፣በዚህም በርካታ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ዜጎች ታስረዋል።
የስንቅ ዝግጅት ዛሬ ይጀመራል ሲሉ መረጃ አድርሰውኛል።

Via Ayu
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.0K views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:18:15 #ዜና ሁመራ!

ሁመራ የወያኔ ወራሪ ኃይል ትንኮሳ በጀመረበት በበረከት እና ልጉዲ ማክሰኞ ለእሮብ አጥቢያ ጀምሮ ይሰማው የነበረው የከባድ መሳሪያ ድምፅ ዛሬ እየተሰማ አይደለም። ወራሪው ሃይል ወደ በጀግኖቹ ተቀጥቅጦ የተረፈ ኃይሉን ይዞ ወደ ሱዳን ፈርጥጧል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.1K views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:03:27
@ በራያ ግንባር ያለው እውነታ ቀጥታ ከባለ ሽርጡ ከወሎ ኮማንዶ መሪ ጄኒራል ሀሰን ከረሙ ከራያ ግንባር ።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.1K views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ