Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳኑ ሳምሪ የሱዳኑን የሳምሪ ቡድን ለመደገፍ ትናንት ብቻ 68ሺ የሱዳን ፓውንድ በሱዳን ከሚገኙ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የሱዳኑ ሳምሪ
የሱዳኑን የሳምሪ ቡድን ለመደገፍ ትናንት ብቻ 68ሺ የሱዳን ፓውንድ በሱዳን ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች ሰብስበዋል። ወደ um rakuma የሚሰሩ ከ150 በላይ ባለሞተረኞች እያንዳዳቸው 3000ሺ እንዲከፍሉ አስገዳጅ ትዕዛዝ ተላልፎባቸዋል። ይሄን የማይከፍሉ ወደ እስር ቤት ይወረወራሉ፣በዚህም በርካታ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ዜጎች ታስረዋል።
የስንቅ ዝግጅት ዛሬ ይጀመራል ሲሉ መረጃ አድርሰውኛል።

Via Ayu
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet