Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-09-03 08:03:16
፨ መርጌታ ሚካኤል የባህል ህክምና ፨
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
09 37 98 41 04
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ 0937984104 ይደውሉልን
6.3K views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 06:43:53
#ሸዋሮቢት

ሸዋሮቢት ላይ የከንቲባውን ሞት ተከትሎ በአማራ ልዩ ኃይልና በፋኖዎች መካከል በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ በ2 ሰዎች ላይ ክፉኛ የመቁሰል አደጋ አጋጥሟቸዋል። ወደ ደብረብርሀን ሆስፒታል መላካቸውም ከቦታው አረጋግጠናል።ሌሎች መጠነኛ ጉዳት የተጎዱት ፋኖዎች በዚያዉ በሸዋሮቢት ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛሉ።

እርስበርሳችን ልንተጋገዝና ልንጠባበቅ ሲገባ ምላጭ ልንሰሳብ በፍፁም አይገባም ነበር። ሁላችንም ልናወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው ::

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.9K views03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:45:43
የጥንቃቄ መልዕክት ለመከላከያ አመራሮች ወጣ
ቅዳሚት መረና ሁመራ ግንባሮች
ታደሰ ወረደ መዘባረቅ ጀምረዋል
ሩጫ ወደ ደደቢት በረሃ
ሙሉ የድምፅና ቪዲዮ መረጃ



3.4K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:28:05 ሰበር መረጃ - ትህነግ በራያ ቆቦ ስትረግ  ዋለች
***********
በዛሬው እለት ነሃሴ 27 የህወሀት ጉጀሌ ቢድን በራያ ቆቦ ከተማ እና ቆቦ ዙሪያ በጀግናው አየር ሀይላችን
በሸማኔ ሰፈር
በታቦት ማደሪያ
በኢንዱስትሪ መንደር ጁንታው ካምፕ አድርጎ እንደተቀመጠ በተወሰደ የአየር ጥቃት ዘማሚቱን እና አንበጣውን ጉጀሌ ዋጋውን አግኝቷል

ትልቁ የህወሀት ኪሳራ ደግሞ ይህ ዜና ነው ፦ ከቆቦ ከተማ ወጣ ብሎ የተከማቸው የጁንታው መገናኛ ስቴሽን ፣ ስንቅ እና ከፍተኛ ተተኳሽ የጫኑ ተሳቢዎች በንስሩ አየር ሃይላችን ከአፈር ጋር ተቀላቅለዋል።

እነዚህን መረጃዎች ከቦታው የተገኙ ሲሆኑ ያልተቋረጠው የሰራዊታችን ክንድ እና በትር መቋቋም ያልቻለው ተረፈ ጁንታው የሚይዝ የሚጨብጠው አጥቶ እግሩ ወደ መረው ሩጧል።

ለጊዜው መግለፅ ያልቻልኳቸው መረጃዎች ይኖራሉ በቀጣይ ይጠብቁኝ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች

Via muktarovich

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
5.8K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:53:51 ዛሬ በራያ ግንባር ይህ ተፈፅሟል።

①አላማጣ አየር ማረፊያ ወደ መረዋ 1
②ከተኩለሽ ወደ አላማጣ ምልስ 1
③ቆቦ ከተማና ዋጃ መካከል 1
ሶስቱም ቦታ ለግንባሩ የመጣው 3 ታንክ በድሮን ወድሟል።
☞አላማጣ ጫፍ ላይ ሶስት ቦታ ዛፍ ስር ቆመው የነበሩ 4 ሙሉ ተተኳሽ የጦር መሳሪያ የጫኑ ኦራል ተሽከርካሪዎች ባሉበት አመድ እንዲሆኑ ተደርጓል።
ወራሪው ኃይል ከፊሉ እየተዋጋ ብዙው ወደኋላ እየተመለሰ ነዉ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.9K views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:09:20
ለጥንቃቄ

የአሸባሪው ህወሃት አዲሱ ድራማ ..!!!

ወራሪው ሃይል በልብስ ባለሞያዎች ቀይ ቦኔት በማሰራት ከሰሜን እዝ ያፈናቸውን ታፋኞች አልብሶ ቀይ ቦኔት ለባሽ ኮማንዶ ማረኩኝ ለማለት አዲስ ፕሮፓጋንዳና ድራማ ወደ ሚዲያ ለማስገባት ከፍተኛ ቀረፃዎች እያካሄደ ይገኛል። ሰሞኑን ሚዲያውን ለማጥለቅለቅ እየተዘጋጁ መሆኑን መረጃ ደርሶኛል ምናልባት ፕሮፓጋንዳው እውነት እንዳይመስላችሁ።

ህወሃት ይሄን ለማድረግ የፈለገው ቀይ ቦኔት ለባሽ ኮማንዶ ምን ያህል እንደሚቀጠቅጠው በሚገባ ስለ ተረዳ የስና ልቦና ውጊያ ለማድረግ እና ድራማዎቹ ሁሉ ስለተነቃባቸው ነው።

ሼር ይደረግ

የኢትዮጵያ ሰራዊት በወንበዴ ድራማ ስሙ የሚጠፋ ሞራሉ የሚነካ አይደለም

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
8.3K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 18:45:56
#ኢትዮ -#ኤርትራ ድንበር#ተከዜ#ወልቃይት

#የዛሬ ውሎ!!

የትህነግ ወረሪ ኃይል ከሱዳኑ የሳምሪ ቡድን ጋራ እንዲሁም ሌሎች የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችን አሰባስቦ በአማራ ህዝብ እና ኢትዮጵያ ላይ የከፈተው ጦርነት ዛሬ አብዛኛውን ኃይሉ ከመደመሰሱ ጋር ተያይዞ ጋፕ ብሎ ውሏል።

መከላከያ ሰራዊቱ ከአማራ ልዮ ኃይል ጋር በመሆኑ በወሰዱት ጠንካራ እርምጃ የሚመካባቸው ምሽጎቹ ተሰባብረዋል።

በርካታ የአማራ ፋኖ፣ሚሊሻ እና የአካባቢው ታጣቂዎች በደጀንነት በፋፁም እልህ እና ወኔ ከኋላ ይገኛሉ።

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ለጥምር ጦሩ ያለውን ደጀንነት በሚገባ እያሳየ ነው።

የሁመራ ከተማ ዛሬም እንደወትሮው በፍፁም ሰላም ትገኛለች።ሁሉም የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የሚያደርገውን ፍትሃዊ የህልውና ጦርነት ነገ ዛሬ ሳይል በሀሉም ነገር ሊያግዝ ይገባል።

የወልቃይት የአማራነት ጥያቄ በልጆቿ ክንድ ተመልሷል።ይረጋገጣልም።

"ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳሽ!!!"

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.8K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:38:45 ሰበር መረጃ
ሰበር የጥንቃቄ መልዕክት ለመከላከያ አመራሮች ወጣ
ቅዳሚት መረና ሁመራ ግንባሮች
ታደሰ ወረደ መዘባረቅ ጀምረዋል
ሩጫ ወደ ደደቢት በረሃ
ሙሉ የድምፅና ቪዲዮ መረጃ



7.6K views14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:23:38 ፍጠኑ!

በራያ ግንባር ከቆቦ ምዕራብ አቅጣጫ እና ከሮቢት አካባቢ የወራሪው ኃይል ነፍስ አውጭን እየሮጠ ነው።

የተዘረከረከን የወያኔ ወራሪ ሃይል በማስቀረት የነፍስ ወከፍ መሳሪያን መታጠቅ ወሳኝ ጊዜ ነው። ሁሉም ወሎየ በተለይም ደግሞ የሰሜን ወሎና አካባቢው አርሶ አደር ኦፊሻሊ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ መታጠቅ ይገባዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
7.7K views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 16:31:24 ሸረሪና ላይ አልችል ያለው የህወሓት ታጣቂ ሲሸሽ ተከዜ ወንዝን ለመሻገር ሲሞክሩ በርካታ ታጣቂዎች ወንዙ ትልቅ በመሆኑ ተወስደዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
8.0K views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ