2022-08-31 22:13:35
በዛሬው የግንባር ውሎ ህወሓት ከፍተኛ ምት አርፎበታል። ወገን የጠላትን ምሽጎች በመስበር ወደ ትግራይ እየገሰገሰ ነው። በዚህም #በራያ ቆቦ 020 ቆላበላጎ መከላከያ እና ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር ገብቷል
#በዋግ ልዩ ስሙ ፅፅሩን በወገን ቁጥጥር ስር ገብቷል።
#በዋግ ኽምራ ግንባር ዝቋላ ወረዳ ቀዳሚት የተባለውን ስትራቴጂክ ተራራን ወገን ተቆጣጥሯል።
#በሱዳን ድንበር በረከት አካባቢ በተደረገ ጦርነት ጠላት ከነበሩት አምስት ምሽጎች ውስጥ ሁለቱ በወገን ቁጥጥር ስር ገብቷል።
#በተመሳሳይ ወገን በነገው እለት አበርገሌን ሊቆጣጠር እንደሚችል ይገመታል።
Via muktarovich
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
3.3K views19:13