Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezmerejaet — 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ezmerejaet
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ ! 🇪🇹

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 40

2022-08-31 08:02:57 ምሽት ላይ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ ከተማ የተመረጡ ወታደራዊ ቦታዎችንና አንድ የነዳጅ ማከማቻን በመደብደብ ወራሪው የህወሓት ቡድን ላይ ከባድ ኪሳራ አድርሷል::

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
6.4K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:47:16 ሰበር መረጃ
ወያኔ መግለጫ አወጣች
የጠ/ሚኒስትሩ የአልጀሪያ ቆይታ ምን ነበር
ወልድያ በማን ጦር ስር ናት የተረጋገጠ መረጃ


7.9K views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:19:57 መረጃ!

በሀፍረትና ውርደት አስከሬኑን ጭኖ ከወርቄ ሰዱ የተመለሰው ሃይል ወገን ለድጋሚ ወረራና ውርደት የገደመዩ ሆርማትን መስመር ይዘው ወደ ጎሊና እንደገና እየመጡ ነው።

ዲቢ፣ ሰዱ፣ እስከ ውላ ገበያ ያላቹህ፣ በብረይሊ ማዶና በደቡብ ጎብየ በኩል ያላችሁ ጀግኖች አዳራችሁም ይሁን ንጋቱን በጥንቃቄ አሳልፉ። የጉዞ መስመራቸው ዲቢን በቀኝ ትተው የተራራውን ጥግ ወይም ወደ አጋምሳ ተሻግረው ንጋት ላይ መሃል ወርቄ ለመግባት ይመስላል።

ወራሪው ሃይል  ብሬን፣ ዲሽቃና ስናፐሮችን እንደ ቡድን የያዘ ስለሆነ ርቀታችሁን ፍፁም ጠብቁ።

Via .. gion amhara
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
8.1K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:50:24 ሰበር መረጃ
ወያኔ መግለጫ አወጣች
የጠ/ሚኒስትሩ የአልጀሪያ ቆይታ ምን ነበር
ወልድያ በማን ጦር ስር ናት የተረጋገጠ መረጃ


9.1K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:33:55 ሰበር ዜና
ጁንታው ከአልውሃ ተቀጥቅጦ ሮቢትና አካባቢዋ መድረሱ ታወቀ።ጎብዬና አካባቢው ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል ።

via .. wasu


@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
9.5K viewsedited  15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:30:37 #ወልድያ!

#ወልዲያ በአሁኑ ሰዐት በወገን እጅ ነው።ማታ ጠፍቶ የነበረው መብራትና ስልክም ሰርቷል!!

ከትናንት ማታ ጀምሮ ወልዲያ ተይዟል የሚለው ፕሮፓጋንዳ በዝቶና ሰፍቶ ስለተሰራጨ የወልዲያና አካባቢው ህዝብ ጓዙን ነቅሎ ወደ ደሴና ሀይቅ ሲተም አድሯል።

ትናንት ከሰዐት ጦርነቱ ሲካሄድ ያመሸው ጎብየና አላዉው አካባቢ እንዲሁም ወደታች በወርቄ በኩል ሲሆን ወደ ምሽት አካባቢ የኛ ሀይል ከአላውሃ ማዶ የጠላት ሃይል ከአልውሃ ተሻግሮ ሲዋጋ አምሺቷል። አዳሩን ደግሞ የጠላት ሀይል የተወሰነ በመግፋት ዛሬ ከነጋ ጀምሮ እስከ አሁን ጦርነቱ ያለው ዶሮ ግብር አካባቢ ነው።ይህ አካባቢ በርግጥ ለወልዲያ 10 ኪሜ ገደማ ነው።

ቦታው ለወገን ጦር አመች ስለሆነ ሁሉም ተረባርቦ እስከመጨረሻው ወልዲያን ለመታደግ መታገል ሲገባ የጠለትን ስራ እየሰራን ወጣቱንም ሽማግሌውንም ነቅሎ እንዲሄድ ማድረግ ተገቢ አይደለም።በአሁኑ ሰዐት የወገን ጦር ዶሮ ግብር ላይ እተዋጋ ነው።እናም ወልዲያ ተይዟል አልተያዘም በሚል ወሬ ከመጠመድ እንዳይያዝ መረባረብ ይሻለናል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
10.8K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:23:07 ጥቆማ

የግንባር ዜና  የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ
"የመረጃ ቋት ቻናል ነው "
በዚህ ሊንክ ግቡ      https://t.me/+z7Kc0EjprgFlYmU8
11.6K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:03:25 መረጃ
ፋኖና ልዩ ሀይሉ አሁንም እየተዋደቀ ነው
በዚህ ሰዓት መንግሥት ቢያግዝ ተገቢ ነው ። ወልዲያን አሁንም አሳልፎ ላለመስጠት ተጋድሎ ያስፈልጋል

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
11.6K views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:22:17 ሰበር መረጃ ወልድያ

ወልዲያ የሚገኘው መከላከያ ከወልድያ ነዋሪዎች ጋር ግራና ቀኝ ሆኖ እየወጣ ይገኛል ነዋሪውም  ግራና ቀኝ ከመከላከያው ጋር በአሁኑ ሰዓት እየወጣ ይገኛል ሙሉ ሎጀስቲኩ ማለትም ከባድ መሳሪያውን ይዞ ለቋል ።
ለምን ??
ክፍተት መፈጠሩ ወልድያን በድጋሜ አሳልፎ መስጠት ነው ቀጥሎም የቀሩትን እስከ 4ኪሎ እስኪደር መጠበቅ ነው ??

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
12.0K views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:03:39 መከላከያ ከወልዲያ እየወጣ ነው

@Addis_News
11.3K viewsedited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ