Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ! የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ው | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው አሁን ከመሸ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ መረጃ ደርሶናል።

ነፍስ ይማር!

Via shewa press
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet