Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር_ዜና የመከላከያ ሠራዊት፣ ኮማንዶ፣ ልዩ ኃይልና ፋኖ በጥምረት የቆቦን ከተማ መልሶ ተቆጣ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ሰበር_ዜና

የመከላከያ ሠራዊት፣ ኮማንዶ፣ ልዩ ኃይልና ፋኖ በጥምረት የቆቦን ከተማ መልሶ ተቆጣጠረ!

የአራቱንም ጥምር ምት መቋቋም የተሳነው የህወሓት ጀሌ ቆቦን ለቆ
ወደ አላማጣ ጉዞ ጀምሯል። እንደገና ዛሬ 4 ሰዓት አካባቢ በግዳን በኩል ለመግባት ሞክሮ አከርካሪውን ተመትቶ ተመልሷል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet