Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ህዝብ በእንባ እየተራጨ ነው በተለያዩ የትግራይ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በመን | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የትግራይ ህዝብ በእንባ እየተራጨ ነው
በተለያዩ የትግራይ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነትን ተከትሎ "ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰማን" በማለት የደስታ እንባ እየተራጩ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet