Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ በኒውክሌር ኃይል መስክ በዓለም ላይ ያላትን የበላይነት በሩሲያና በቻይና መነጠቋ ተገለጸ! | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

አሜሪካ በኒውክሌር ኃይል መስክ በዓለም ላይ ያላትን የበላይነት በሩሲያና በቻይና መነጠቋ ተገለጸ!

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ረፋኤል ገሮሲ፤ አሜሪካ ከዚህ በኋላ በሲሊቪል የኒውክሌር ኃይል ዘርፍ የዓለም ቁንጩ አይደለችም ብለዋል።

አሜሪካ በኒውክሌር ኃይል ዘርፍ የነበራን የመሪበት ሚና በቻይና እና በሩሲያ መነጠቋን ዋና ዳይሬክተሩ መናገራቸውን አር.ቲ ዘግቧል።

አሜሪካ የመሪነት ስፍራውን መልሳ የመያዝ እድል ይኖራ ይሆን ተብለው የተጠየቁት ረፋኤል ገሮሲ፤ ዩናይትድ ስቴትስ በንግድ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ውስጥ ከዚህ በኋላ እንደ ሩሲያ እና ቻይና መሆን አትችልም ብለዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet