Get Mystery Box with random crypto!

ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች!! ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እን | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች!!

ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር በሁለቱም ወገን በተደረገው የሰላም ስምምነት ደስ ብሎናል ብለዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet