Get Mystery Box with random crypto!

💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomerejaa — 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomerejaa — 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomerejaa
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.98K
የሰርጥ መግለጫ

24 Hour News

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-08-09 11:15:27

5.1K views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 04:22:37 https://www.facebook.com/105535011195482/posts/pfbid0BDZDWCCgCQ8UCQ34mZBncntUuJaW7xcwHKP7bGuSHwzQu45JjfWQ68YUL9bMN4GFl/
7.9K views01:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 02:04:02 ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በ10ሺ ሜትር ድል አልቀናትም
* ****
እየተካሄደ ባለው በ18ኛው የኦሪገኑ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ፍጻሜን ተጠብቀው የነበሩት ኢትዮጵያዊያን ድል አልቀናቸውም፡፡
ኡጋንዳ በጆሽዋ ቺፕቴጌ ወርቁን 27፡27.43 በሆነ ጊዜ ወስዳለች፡፡ኬንያ በስታኒሊ ዋይታካ የብር ሜዳሊያውን ስታገኝ፣ ኡጋንዳ በውድድሩ በጃኮፕ ኪፕሊሞ ነሃስ በማግኘት የውድድሩን የበላይነት ወስዳለች፡፡
አትሌት ሰለሞን ባረጋ ውድድሩን በአምስተኛነት ሲያጠናቅቅ በሪሁ አረጋዊ ደግሞ 7ኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል፡፡ታደሰ ወርቁ በበኩሉ 14 ደረጃ ላይ ሆኖ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
በዛሬው ውድድር በርቀቱ በኢትዮጵያዊያን በኩል የቡድን ስራ ጎልቶ አልታየም፡፡አትሌት ሰለሞን ባረጋ ሜዳሊያ ውስጥ ለመግባት ከፍተኛ ትግል ቢያደርግም ሳይሳካለት ቀርቷል፡፡
6.6K views23:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 23:05:37
5.9K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 23:05:32 በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የመልቀቂያ ወረቀት አስገቡ ተብሎ የሚራገበ ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት አስታወቀ።
5.8K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 23:03:53 መንግሥት 231.4 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት ይገጥመኛል አለ

ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ የ2015 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያቀረቡ ሲሆን፣ መንግሥት ካቀረበው 786 ቢሊዮን ብር 231.4 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት እንዳለበት ጠቁመዋል፡፡

መንግሥት የገጠመውን የበጀት ጉድለት ከአገር ውስጥ ብድር ለመሙላት እቅድ እንዳለውሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡ ይሁን እንጅ የአገር ውስጥ ብድር የዋጋ ግሽበትን እንዳያባብስ ስጋት እንዳላቸው የምክር ቤት አባላት ጥያቄ አንስተዋል፡፡
5.9K views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 06:10:09

7.2K views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 23:37:12

5.7K views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 23:25:28 Stay connected and up-to-date with Mager by following on:

Youtube:
http://youtube.com/channel/UCilWr…
Telegram Channel:
http://t.me/mediamager
Twitter:
https://twitter.com/magermedia
Website:
http://magermedia.com
Facebook:
http://facebook.com/mediamager
4.4K views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 23:28:43

5.6K views20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ