Get Mystery Box with random crypto!

መንግሥት 231.4 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት ይገጥመኛል አለ ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2014 | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

መንግሥት 231.4 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት ይገጥመኛል አለ

ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ የ2015 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያቀረቡ ሲሆን፣ መንግሥት ካቀረበው 786 ቢሊዮን ብር 231.4 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት እንዳለበት ጠቁመዋል፡፡

መንግሥት የገጠመውን የበጀት ጉድለት ከአገር ውስጥ ብድር ለመሙላት እቅድ እንዳለውሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡ ይሁን እንጅ የአገር ውስጥ ብድር የዋጋ ግሽበትን እንዳያባብስ ስጋት እንዳላቸው የምክር ቤት አባላት ጥያቄ አንስተዋል፡፡