Get Mystery Box with random crypto!

በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የመልቀቂያ ወረቀ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የመልቀቂያ ወረቀት አስገቡ ተብሎ የሚራገበ ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት አስታወቀ።