Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 19

የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19
የሰርጥ አድራሻ: @coronaethiopiaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

Y

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-02-25 01:39:03
አንጋፋው የጎልፍ ተጫዋቹ ታይገር ውድስ በደረሰበት የመኪና አደጋ ከባድ ጉዳት እንደደረሰበት ተገለፀ::

ታይገር ውድስ አደጋው ከመድረሱ በፊት ለቀጠሮ በጊዜ ለመድረስ በፍጥንት እያሽከረከረ እንደነበር አክሎ ተዘግቧል::

በፀሎት እናስበው ።
8.6K viewsedited  22:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-24 16:20:29
#SHARE ይደረግ

ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE) ይደረግ!!

METU UNIVERSITY

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
10.2K views13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-24 03:06:38
መልካምነት ለራስ ነው። በየአካባቢያችን ያሉትን አቅመ ደካማ ማሰብ እንድንችል ልቦና ይስጠን።

እኝህ በፎቶ ላይ የምትመለከቷቸው እማማ ብርትኳን ይባላሉ።በድሬዳዋ ከተማ ልዩ ስሙ መብራት ኃይል ሰፈር ነዋሪ ናቸው አብይን ባገኘው ቤት ስራልኝ እለው ነበር ማለታቸውን ተከትሎ በማህበራዊ ድህረ ገፅ የተመለከተውና ልቡ የተነካው በሀገረ አሜሪካ ላስቬጋስ ነዋሪ የሆነው የድሬ ልጅ ማርቆስ ጸጋዬ በተወካዩ አቶ ስንታየሁ አማካኝነት እስከ እድሜያቸው ፍጻሜ በየወሩ 500.00 ብር ለመስጠት ቃል ገብቷል።

ለመጀመሪያ ግዜም ተወካዩ ቤታቸው በመገኘት ብር 1000.00 አስረክቧል እማማ ብርትኳንም ለማርቆስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝተው መርቀዋል። እኛም ለተቸገሩ ደራሽ የሆኑ ሰዎችን አያሳጣን ብለናል

Liqnk
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
10.5K viewsedited  00:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-23 19:49:28
"እኔ ባህርዳርን ማን ያስተዳድር ብትለኝ አማራ ያስተዳድር አልልህም፡፡ የባህርዳር ነዋሪ ራሱ ከነዋሪው መሀል የመረጠው ያሰተዳድር ነው የምልህ፡፡

አዳማን ማን ያስተዳድር ብትለኝ ኦሮሞ ያስተዳድር አልልህም፡፡ አዳማን የአዳማ ነዋሪ ያስተዳድር ነው የምልህ፡፡ ይህ አዲስ አበባንም ሆነ ሁሉንም አካባቢዎች የሚመለከት ነው፡፡


ከዚያ ነዋሪ ህዝብ ታክስ ከሰበሰብክ በኋላ አስተዳደሩ ግን አንተን አይመለከትህም፣ መወሰንም አትችልም ስልጣኑ የነ እገሌ ነው እንዴት ትለዋለህ? ፌደራሊዝም ማለት ራስን ማስተዳደር ነው ነዋሪዎች በመረጡት ብቻ ይተዳደሩ ማለት እንጂ ዘራቸው ተቆጥሮ ከሌላ ቦታ ተሹመው በመጡና በማያውቋቸው ሰዎች ይተዳደሩ ማለት አይደለም!"
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

Liqnk
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
10.5K viewsedited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-23 05:19:57
ቦይንግ 777 አውሮፕላኖች ለጊዜው እንዳይበርሩ እገዳ ተጣለባቸው
**************

የቦይንግ ኩባንያ 777 አውሮፕላኖቹ የሞተር ስሪታቸው 4000-112 የሆኑት በመላው አለም ለጊዜው እንዳይበርሩ አሳሰበ።

ኩባንያው ማሳሰቢያውን የሰጠው በአሜሪካ ዴንቨር ላይ ቦይንግ 777 ስሪት በሆነ አውሮፕላን ሞተር ላይ አደጋ መፈጠሩን ተከትሎ ነው፡፡

ባለፈው ቅዳሜ 231 ተሳፋሪዎችን የጫነው ይኸው የአውሮፕላን ስሪት በሞተሩ ላይ የገጠመውን ችግር ተከትሎ ተመልሶ ለማረፍ መገደዱን የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር አስታውቋል።

ይህን ተከትሎም የቦንግ 777 ስሪት የሆነን አውሮፕላን የሚጠቀሙ እንደ ዩናይትድ እና ጃፓን ያሉ አየር መንገዶች ለጊዜው 62 አውሮፕላኖቻቸውን ከበረራ ውጭ አድርገዋል።
ሌሎች አየር መንገዶችን ጨምሮ ተመሳሳይ ሞተር የሚጠቀሙ የዚሁ ዓይነት የሆኑ 128 አውሮፕላኖች መብረር እንደሌለባቸውም ቦይንግ አስታውቋል።

በዚህ አውሮፕላን ዓይነት ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ አደጋዎች ገጥመውት እንደነበርም ተመልክቷል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
1.2K viewsedited  02:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-23 05:03:50
ተማሪዎችን አሳፍሮ ከመቀለ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ በነበረ አውቶብስ ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ስድስቱ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኞች እና የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ።

ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የካቲት 11/2013 ዓ.ም አርባ አንድ ወጣት ሴቶችና ወንዶችን አሳፍሮ ይጓዝ በነበረው አውቶቡስ ላይ ጥቃቱ የተፈጸመው አዲ መስኖ በምትባል ቦታ ላይ መሆኑም ተገልጿል።
ይህንን በተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ ከክልሉም ሆነ ከፌደራል መንግሥቱ አስካሁን የተሰጠ ማብራሪያም ሆነ ስለጥቃቱ

ፈጻሚዎች በይፋ የተገለጸ ነገር የለም።
በአውቶብሱ ውስጥ ተሳፍሮ የነበረና ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልቦና ትምህርት ተመራቂ ተማሪ፤ በጥቃቱ ስድስት ተማሪዎች ሞተው መመልከቱን እና በሰባት ተማሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ለቢቢሲ ገልጿል።
ተማሪው ጨምሮም በጥቃቱ ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል መሆኑን በመግለጽ "እኔም ውስጥ እግሬ ላይ መጠነኛ ጉዳት አጋጥሞኛል" ብሏል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
1.2K views02:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 16:14:28
20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን እጣ አሸናፊ እድለኛ እንደጠፋበት ብሔራዊ ሎተሪ አስታወቀ።

ጳጉሜ አምስት ቀን 2012 ዓ.ም የወጣው 20 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እጣ አሸናፊ አልታወቀም ተብሏል፡፡

የእጣ ቁጥሩ ከወጣ ከአምስት ወራቶች በላይ ቢያስቆጥርም አሸናፊ ሆኖ የቀረበ እና ሽልማቱን የወሰደ ግለሰብ የለም ተብሏል፡፡

ጳጉሜ አምስት ቀን የወጣው የ20 ሚሊየን ብር አሸናፊ የእጣ ቁጥር 0216884 እንደነበረ ይታወቃል፡፡

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ አቶ ቴዎድሮስ ንዋይ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት የሎተሪው አሸናፊ እስከ መጋቢት አንድ ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ብቻ ከመጣ ብሩን መውሰድ ይችላል ብሏል።

ከ1ኛ እጣ አሸናፊ የሆኑ እድለኞች ብራቸውን እንደወሰዱ ተቋሙ አሳውቋል።

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአዲስ መልክ ለሁለት ተከታታይ ጊዜ የ20 ሚሊየን ብር የእጣ አዘጋጅቶ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

ለመጀመርያ ጊዜ ያቀረበው 20 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው እጣ በጊዜው ለአሸናፊው ማስረከቡም አስታውቋል፡፡

Via Ethio FM

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
1.5K viewsedited  13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 16:10:52
አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ በዛሬው እለት ቃሊቲ እስር ቤት በመሄድ ፤ እስክንድር ፣ ሰንታየሁን ፣ አስቴርን እና አስካለን ጠየቋቸዋል። ታማኝ በየነ በቅርብ ወደ ሃገር ቤት ከመጣ በተደጋጋሚ ጠይቋቸዋል።

ምንጭ፦ ይድነቃቸው ከበደ

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
1.5K viewsedited  13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 05:56:58
#Share

ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች
SCHOLARSHIP እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ ??

አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች
በADDIS IDEA የተሰኘዉ YouTube ቻናላችን ላይ ያገኛሉ።

በዚህ ቪድዬ ላይ 5 የ Schcolarship Website ይዘን ቀርበናል።
ሙሉ ቪድዩ






Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
4.6K views02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 05:47:03
በአህጉረ አፍሪካ ቢያንስ 100 ሺህ ያክል ሰዎች እስካሁን በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሕይወታቸውን አጥተዋል። አህጉሪቱ የኮሮናቫይረስ ክትባትን በተገቢው መንገድ እየሰጠች አይደለም እየተባለች ትታማለች።

ለመሆኑ የትኞቹ የአህጉሪቱ ሃገራት ናች ክትባት መስጠት የጀመሩት?የዓለም ሃገራት የኮቪድ-19 ክትባት ለማግኘት ፉክክር ላይ ናቸው። የአፍሪካ ሃገራት ግን ሃብታም ከሚባሉት ሃገራት ጋር ሲነፃፀር ወደኋላ የቀሩ ይመስላሉ።

"በጣም ተጋላጭ የሆኑ የአፍሪካ ሃገራት ክትባት የማግኘት ተራቸው እስኪደርስ ድረስ እየጠቁ ነገር ግን እምብዛም ተጋላጭ ያልሆኑ ሃብታም ሃገራት ክትባቱን ሲያገኙ ማየት ፍትሃዊ አይደለም" ይላሉ በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ማትሺዲሶ ሞዬቲ።

የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማኽሮ የአውሮፓና ሃገራትና አሜሪካ ከክትባቶቻቸው ቀንሰው ለአፍሪካ ሃገራት መስጠት አለባቸው ሲሉ ምክረ ሐሳብ አመንጭተው ነበር።

በዚህ ወቅት የሚሠራጩ 90 ሚሊዮን ክትባቶች የአህጉሪቱን 3 በመቶ ሕዝብ ይከትባሉ ተብሎ ይጠበቃል።ይህ ክትባት በጣም ተጋላጭ ለሆኑና በቫይረሱ ምክንያት የበለጠ አደጋ ለሚደርስባቸው እንደ ጤና ባለሙያዎች ላሉ የሕብረተሰብ አካላት የሚከፋፈል ነው።የኮቫክስ ዓላማ 600 ሚሊዮን ክትባት ማግኘት ነው። ይህ የክትባት መጠን በፈረንጆቹ 2021 መጨረሻ ባለው የአህጉሪቱን 20 በመቶ ሰው ይከትባል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
4.3K views02:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ