Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 19

የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19
የሰርጥ አድራሻ: @coronaethiopiaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

Y

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2021-02-16 04:07:46
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE ) ይደረግ!!

ለ2013_ዓ_ም_ድጋሚ_የወጣው_የመምህራንና_ ቴክኒካል_አሲስታነስ_ክፍት_የስራ_መደብ_ማስታወቂያ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2013 ዓ/ም ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መምህራንና ቴክኒካል አሲስታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን #20_ክፍት_መደቦች ቀርበዋል፤

ምዝገባ
በEmail : huiothrm@gmail.com


ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.3K viewsedited  01:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 22:18:12
የሱዳን ተወረርኩኝ ክስ ?

ሱዳን የኢትዮጵያ ጦር ኃይል ድንበሬን ተሻግሮ "ወረራ ፈጽሞብኛል" ስትል ከሰሰች።

የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትናንት የካቲት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ድርጊቱ በሁለቱ ሃገራት መካከል የነበረውን የድንበር ውዝግብ የሚያባብስ ነው ማለቱን ሮይተርስን ዋቢ አድርጎ ዶቼ ቨለ ዘግቧል።

ኢትዮጵያ የሱዳንን ድንበር ተሻግራ መግባቷ 'አሳዛኝ ነው' ያለው መግለጫው ውጤቱ አደገኛ እና ተቀባይነት የሌለው እንዲሁም በቀጣናው ደህንነት እና መረጋጋት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል ብሏል።

ኢትዮጵያ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ላይ እስካሁን ምንም የሰጠችው ምላሽ ባይኖርም ከዚህ ቀደም እጅግ በተደጋጋሚ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ መግባቷን በመግለፅ የሀገሪቱ ጦር ስፍራውን ለቆ ወደነበረበት እንዲመለስ ስታሳስብ ነበር።

በተጨማሪ ኢትዮጵያ የድንበር ላይ ችግሩ በውይይት ይፈታ ዘንድ በቅድሚያ የሱዳን ጦር በኃይል የተቆጣጠራቸውን አካባቢዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት ስታሳስብ ቆይታለች/አሁንም እያሳሰበች ትገኛለች።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.2K views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 20:59:17
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE ) ይደረግ!!

Interface and Program Development Officer I (Core Banking and Office Automation Department)
የስራ ልምድ: 2/5/6 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: B.Sc. in Computer Science or IS
የ ስራ ቦታ: Addis Ababa
ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://bit.ly/37cJjLo



ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa
@coronaethiopiaa
9.1K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 19:21:31
ከትላንት በስቲያ በቁጥጥር ስር የዋለ የምግብ ዘይት ለሸማቾ ማህበራት እየተሰራጨ ነው !

የካቲት 6 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል አካባቢ አንበሳ ጋራዥ ጎን በግለሰብ መጋዘን በህገወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው 2 ሚሊየን ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ሸማች ማህበራት እየተሰራጨ መሆኑን የአ/አ ፕሬስ ሴክሬተሪያት አሳወቀ።

በቁጥጥር ስር የዋለው የምግብ ዘይት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የሸማች ማህበራት አማካኝነት ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆን በዛሬው ዕለት እየተሰራጨ መሆኑ ተገልጿል።

የዘይት ክምችቱ የተገኘበትን ግለሰብ በተመለከተ ግለሰቡ ማን እንደሆነ ? እንዴት ይህን ያህል የምግብ ዘይት ሊያከማች እንደቻለ ? በቁጥጥር ስር ውሎስ ምርመራ እንየተደረገበት እንደሆነ ? የሚገልፅ መረጃ እስካሁን ይፋ አልተደረገም፥ አልተገለፀም።

አሁንም ህብረተሰቡ በየትኛውም አካባቢ " የፍጆታ ሸቀጦችን የሚያከማቹ " አካላትን እና ግለሰቦችን ሲመለከት ለሚመለከተው አካል ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.2K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 15:47:39
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE ) ይደረግ!!

Organization: Derba Midroc Foundation
Location: Addis Ababa,
Job Posted on: February 14, 2021
Deadline: February 26, 2021 ( 11 Days left)
Number of Positions: , 1 - positions with EXP
Professions: Education Leadership and Management , Education Management

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።


Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.4K viewsedited  12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 15:41:09
ብልጽግና ፓርቲ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የምርጫ ማኒፌስቶ እና መወዳደሪያ ምልክቱን ይፋ አደረገ

ብልጽግና ፓርቲ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የምርጫ ማኒፌስቶ እና መወዳደሪያ ምልክቱን የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መድረክ ላይ ይፋ አድርጓል።

ፓርቲው በዛሬው ዕለት "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው መድረክ ላይ ነው የምርጫ ማኒፌስቶውን እና መወዳደሪያ ምልክቱን ይፋ ያደረገው።

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች ተገኝተዋል።
የፓርቲውን የምርጫ ምልክት እና ማኒፌስቶን ይፋ ያደረጉት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ የፓርቲው የምርጫ ምልክት የሚበራ አምፑል መሆኑን እና ይህም ከጨለማ ወደ ብርሃን የምንሄድን የሚያመላክት ነው ብለዋል።

የብልፅግና ፖርቲ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እየበራ ያለ አምፖል ነዉ።
ይህ ምልክት የፓርቲውን የፖለቲካ ሥርዓት የሚያሳይ፣ እንዲሁም ብልጽግና ፓርቲ የዛሬ እና የነገ ፓርቲ መሆኑን የሚጠቁም ነው ሲሉም አክለዋል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.0K views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 06:33:18
ቻይና የኮሮናቫይረስን አመጣጥ እየመረመረ ላለው የአለም አቀፉ ጤና ድርጅት ቡድን ቁልፍ የሆኑ መረጃ መከልከሏን የመርማሪው ቡድን አባል ተናግረዋል።

መርማሪዎቹ በአውሮፓውያኑ ታህሳስ 2019 በኮሮናቫይረስ የተያዙ የመጀመሪያ ህሙማን የተባሉ 174 ኬዞችን ጥሬ መረጃ እንዲሰጣቸው መጠየቃቸውን ሮይተርስ ፕሮፌሰር ዶሚኒክን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

መጀመሪያ ከተያዙ መካከል ቫይረሱ ተገኝቶበታል የተባለው የውሃን የስጋ ገበያ ጋር ንክኪ አላቸው የተባሉ ግማሾቹ የሚሆኑት ብቻ ናቸው።
"ለዚያም ነው ይህንን መረጃ እንዲሰጠን አጥብቀን እየጠየቅን ያለነው።

ለምን መረጃውን አይሰጡንም? በዚህ ላይ ምንም ማለት አልችልም። ፖለቲካዊ ይሁን፤ አስቸጋሪ ስለሆነ ይሁን? ወይም መረጃው ሊኖርበት ያልቻለው ሌላ ምክንያት ይኖር ይሆን ወይ የሚለውን አላውቅም። ያው ማድረግ የሚቻለው የተለያዩ ግምቶችን ማስቀመጥ ነው" ብለዋል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
10.2K viewsedited  03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 06:12:54
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE ) ይደረግ!!

ኢትዬ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa
@coronaethiopiaa
9.7K views03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 08:06:14
ዶናልድ ትራምፕ የቀረበባቸው ክስ በሴኔቱ ውድቅ ተደረገ!

በፈረንጆቹ ጃንዋሪ 6 አመፅን አነሳስተዋል በሚል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክስ የቀረበባቸው የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይከሰሱ አይከሰሱ የሚለውን ለመወሰን ዛሬ የተሰበሰበው ሴኔት 57 ለ 43 በሆነ አብላጫ ድምፅ እንዳይከሰሱ ወስኗል።


ክሱ ተፈፃሚ እንዲሆን የሴኔቱ ሁለት ሶስተኛ ወይም 67 ድምፅ ያስፈልግ ነበር። ሁሉም የዴሞክራት ፓርቲ ተወካዮች ትራምፕ እንዲከሰሱ ድምፅ የሰጡ ሲሆን 7 ሪፐብሊካኖችም ተባብረዋቸዋል። ዶናልድ ትራምፕ በተመሳሳይ ሂደት ውስጥ ሲያልፉ ይሄኛው ለሁለተኛ ጊዜያቸው ነው።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
11.9K viewsedited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-13 20:04:20
ከ2 ሚሊዮን ጄሪካን በላይ የምግብ ዘይት በቁጥጥር ስር ዋለ !

በአዲስ አበባ ከተማ "ጀሞ ሚካኤል" አካባቢ ልዩ ስሙ "አንበሳ ጋራዥ" በሚባለው ቦታ በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከሁለት ሚሊዮን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢብኮ ገለፀ።

በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸው ዘይት ሊያዝ የቻለው ፌዴራል ፖሊስ እና የላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከኅብረተሰቡ የደረሳቸውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ለ2 ሳምንታት ባደረጉት ክትትል ነው ተብሏል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
12.0K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ