Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 19

የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19
የሰርጥ አድራሻ: @coronaethiopiaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

Y

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2021-02-18 03:00:58
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE) ይደረግ!!

ለእናንተ ባይጠቅም ለወዳጅ ለዘመድ (SHARE ) ይደረግ!!


Bule Hora University ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች በቋሚነት ሰራተኞችን እና መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል !!

ስልክ +251 46 443 0199
+251 91 140 1587

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.9K views00:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 22:04:47
#New case

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 14 ሰዎች በኮቪድ-19 ሞቱ።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የ14 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከተደረገው 6,127 የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 818 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ተረጋገጠ።

ትላንት 979 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ 149,308 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ ከነዚህ መካከል ፣2,237 ሰዎች ሞተዋል፤ 130,124 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

አሁን ላይ 326 ሰዎች በፀና ታመው በህክምና ክትትል ላይ ይገኛሉ።


Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.1K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 19:15:05
161 ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን የያዘ አይሱዚ መኪና በወልድያ የፍተሸ ጣቢያ በቁጥጥር ስር ዋለ !

የካቲት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን የያዘ አይሱዙ መኪና ከነተጠርጣሪዎቹ በወልድያ የፍተሸ ጣቢያ በቁጥጥር መዋሉ ሰሜን ወሎ ኮሙኒኬሽን ዘገበ።

ከቀኑ 11:00 ሰዓት ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ የነበረው ኮድ 3 የታርጋ ቁጥር (አዲስ አበባ A21084) የጭነት አይሱዙ በቆራሌወ ዕቃዎች ዉስጥ 161 ተቀጣጣይ ፈንጅዎችን በህገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጓዝ በወልድያ ፍተሻ ጣቢያ መያዙን ፌዴራል ፖሊስ አሳውቋል።

ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተቀጣጣይ ፈንጅዎቹ ወደ መሃል ሀገር ቢገቡ ድልድዮችን ማፍረስ ጨምሮ የከፋ ጉዳት ሊያደርሱ እንደሚችሉ ገልጿል።

ተቀጣጣይ ፀረ-ተሸከርካሪ ፈንጂዎቹ፣ አሽከርካሪው ከነረዳቱ ጨምሮ የንብረቱ ባለቤቶች በቁጥጥር ውለው ለምርመራ ለጉባላፍቶ ወረዳ ፖሊስ ተላልፈው መሰጠታቸው ተገልጿል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.8K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 16:21:23
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

ለእናንተ ባይጠቅም ለወዳጅ ለዘመድ (SHARE ) ይደረግ!!

ክፍት 11 የስራ ቦታዎች !!

የአዲስ አበባ University የተፈጥሮ ኮምፒዩትሽናል College ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች በቋሚነት ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል !!

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.7K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 16:14:34
ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ጤናማ ወጣት በጎ ፈቃደኞች በዓለማችን የመጀመሪያ ነው በተባለ ሙከራ ላይ እየተሳተፉ ነው።

በጎ ፈቃደኞቹ ኮቪድ-19 በሰዎች ላይ ምን አይነት ጉዳት እንደሚያስከትልና ክትባቱ ምን እንደሚሰራ በትክከል ለማወቅ ሆን ተብሎ በቫይረሱ እንዲያዙ ይደረጋል።
ጥናቱን ለማካሄድ የሚያስፈልገው ፈቃድ የተገኘ ሲሆን በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ደግሞ እድሜያቸው ከ18 እስከ 30 የሆኑ 90 ጤናማ በጎ ፈቃደኞች ይመረጣሉ።

የሚደረጉት ሙከራዎች ተመራማሪዎች ምን ያክል ቅንጣት ኮሮረናቫይረስ ሰዎችን እንደሚያጋልጥ እንዲሁም የሰውነታችን በሽታ የመከላከል ስርአት እንዴት ምላሽ ይሰጣል የሚሉትን ነገሮች በአግባቡ ለመመርመር ይረዳሉ።

በዚህ ምክንያት ሆነ ተብሎ በቫይረሱ እንዲያዙ የሚደረጉት በጎ ፈቃደኞች ምንም ስጋት አይገባቸውም ብሏል ጥናቱን የሚያካሂደው የተመራማሪዎች ቡድን።

መንግስት በአሁኑ ሰአት በጎ ፈቃደⶉች መጥተው እንዲመዘገቡና የጥናቱ አካል እንዲሆኑ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ለጊዜያቸውና ላበረከቱት አስተዋጽኦ ክፍያ እንደሚኖውም አስታውቋል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.5K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 06:13:09
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

ለእናንተ ባይጠቅም ለወዳጅ ለዘመድ (SHARE ) ይደረግ!!

To Rise Trading private limited company
ሰራተኞችን በመቅጠር ላይ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ 09 40 72 42 72
0940 70 60 65
ወይም 011 822 2305 / 011 822 2306

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.7K views03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 16:36:16
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

ለእናንተ ባይጠቅም ለወዳጅ ለዘመድ (SHARE ) ይደረግ!!

ለአዲስ ተመራቂዎች በ ዜሮ ዓመት አና ልምድ ላላቸው | እንዳያመልጣችሁ ሸር ያድርጉት

ድርጅቱ : Berhan Insurance S.C
ክፍት የ ስራ ቦታ ለአዲስ ተመራቂዎች በ ዜሮ ዓመት አና ልምድ ላላቸው | እንዳያመልጣችሁ ሸር ያድርጉት

Junior Accountant
የስራ ልምድ: 0 years/ No prior experience is required./
ብዛት: 2
የትምህርት ደረጃ: BA Degree in Accounting or Accounting and Finance from a recognized University or College
የ ስራ ቦታ: Addis Ababa


HOW TO APPLY
Interested and qualified applicants may submit their application letter, curriculum vitae and other credentials in person or through the following addresses within 7 (seven) working days from the date of this announcement.
Address: Berhan Insurance S.C. located at Beklo Bet Yeshitam Building 4th floor, around Global Hotel near Garad Mall. P.O.Box 9266, Addis Ababa.

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
10.4K viewsedited  13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 16:29:27
እንጠንቀቅ!

ቻይና አንድ ንጥረ ነገር ከውሃ ጋር ደባልቆ የኮሮናቫይረስ ክትባት ነው በማለት ሲቸበችብ የነበረውን ቡድን መሪ በቁጥጥር ሥር አዋለች።
ቡድኑ በርካታ ሚሊዮን ዶላሮች ፈሰስ አድርጎ ሃሰተኛ የኮቪድ-19 ክትባት አሽጎ ሲያጓጉዝ ነበር ተብሏል።

ኮንግ በሚል ስያሜው የሚታወቀው ግለሰብ ትክክለኛ የክትባት ብልቃጦችን አስመስሎ በመሥራት ከ58 ሺህ በላይ ክትባቶችን አምርቷል።
ክትባቶቹ ወደ ውጭ ሃገር ታሽገው እንደተላኩ ቢደረስበትም ወደ የትኛው ሃገር እንደተላኩ መረጃው የለም።

ኮንግ በተመሳሳይ ወንጀል በቁጥጥር ሥር ከዋሉ 70 ግለሰቦች መካከል አንዱ ነው።
ቤይጂንግ ሃሰተኛ የኮሮናቫይረስ ክትባቶች ገበያ ላይ እንደዋሉ ከደረሰችበት በኋላ ወንጀለኞቹን ለቅሞ ለማሰር ቃል ገብታ ነበር።

ምንም እንኳ ጉዳዩ አደባባይ መውጣት የጀመረው ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ቢሆንም ከሰሞኑ ግን አዳዲስ መረጃዎች ብቅ ማለት ጀምረዋል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.0K views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 15:11:04
ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

ለእናንተ ባይጠቅም ለወዳጅ ለዘመድ (SHARE ) ይደረግ!!

Unique plastic industry ከላይ የተዘረዘሩትን የሚያሟላ ሰራተኛ አወዳድሮ በጥሩ ደሞዝ መቅጠር ይፈልጋል።

ምዝገባ በEmail : uniplast99@gmail.com


ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.7K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ