Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 19

የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19
የሰርጥ አድራሻ: @coronaethiopiaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

Y

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2021-02-21 09:48:41
በመቐለ በ3 ወር 29 የእሳት አደጋ ተመዝግቧል !

ባለፉት 3 ወራት ብቻ በመቐለ ከተማ 29 የእሳት አደጋ መድረሱን የከተማው የእሳት አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ፅ/ቤት አስታውቋል።

የፅህፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ሃብቶም ፀጋየ በ2012 ዓ.ም ከተመዘገቡት ባለፉት 3 ወራት የታየው አደጋ ከፍተኛው ነው ብለዋል።

29ኙ የእሳት አደጋዎች የመንግስት ተቋማት፣ መኖሪያ ቤቶች፣ የግል የንግድ ተቋማት፣ ሰው የሌለባቸው አካባቢዎች ያካትታል።

በአደጋዎቹ 162 ሺህ ሊትር ውሃ ጥቅም ላይ ውሏል።

በደረሱት አደጋዎች ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት ደርሷል ፤ በፅ/ቤቱ በተደረገው የመከላከል ስራ ደግሞ ከ50 እስከ 60 ሚሊዮን ብር ማትረፍ ተችሏል።

@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.6K viewsedited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 20:49:02
#Attention

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 12 ሰዎች በኮቪድ-19 ሞቱ።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የ12 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከተደረገው 7,947 የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 841 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ተረጋገጠ።

ትላንት 675 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ 151,857 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ ከነዚህ መካከል ፣2,271 ሰዎች ሞተዋል፤ 131,241 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

አሁን ላይ 337 ሰዎች በፀና ታመው በህክምና ክትትል ላይ ይገኛሉ።
Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.9K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 20:05:13
ይችን እህት ማስቆም አልተቻለም። አዲስ አመት ገና ከ2 ቀን በኋላ ነዉ ምናከብረዉ ትለናለች።

እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ

አዲሱን ዓመት ለመቀበል ፪ (ሁለት) ቀን ቀረን
እንኳን አደረሰን የርትዕት ተዋሕዶ ትውልድ
መልካም ፃም መያዣ፣ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን እና ሕዝ የምናስብበት፣ ይቅርታን ከአምላክ የምናገኝበት፣ ወላዲተ አምላክ በልመናዋ ሰላም የ ምታሰጠን ይሁንልን።

ልፍ ዓመት ይንገሱልን ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ

ከቤተ:ኩሉ ጥዑም ዳቦ ቤት

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.3K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 19:32:40
የፈንቅል ሊቀመንበር የነበረው የማነ ንጉሴ በጁንታው ርዝራዥ ታጣቂዎች መገደሉን ግዕዝ ሚዲያ ገለፀ።

መ/ም የማነ እና ሁለት አብረውት ከነበሩት የመከላከያ አባላት ዛሬ ከስአት ከመቐለ በቅርብ ርቀት የምትገኘው በሒዋነ የተባለ ቦታ በጁንታው ርዝራዥ ታጣቂዎች መገደሉን ነው ግዕዝ አክሎ የገለፀው። Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
6.8K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 18:54:35
#SHARE ይደረግ

ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE) ይደረግ!!

Bahir Dar university Ethiopian Textile & Fashion Technology Institute .
ስልክ 017 0583 2020 51

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.0K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 16:22:21
ትክክለኛ መልስዎን በሪአክት ይመልሱ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!!!

Like እከተባለሁ

Heart አልወሰንኩም

Dislike አልከተብም
7.4K viewsedited  13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 08:32:16
#Share

ኩባንያዎች አዳዲስ ሠራተኞቻቸው፣ ከመቀጠራቸው በፊት እንዲከተቡ ቢጠይቁ ህጋዊ ሊሆን ይችላል ሲሉ የእንግሊዝ የፍትህ ሚንስትር አስታወቁ።እንደሮበርት ባክላንድ ከሆነ ነባር ሠራተኞች ባላቸው ውል መሠረት ክትባቶችን እንዲወስዱ የመጠየቅ ነገር ላይኖር ይችላል።

የአገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ሰዎች በሥራቸው እንዲቀጥሉ ክትባት እንዲወስዱ ማዘዙ "አድሎአዊ" ነው ብሏል።ነገር ግን አንዳንድ ድርጅቶች ክትባቱን ለመውሰድ ፈቃደኛ ያልሆኑ አዳዲስ ሠራተኞችን እንደማይቀጥሩ ይናገራሉ፡፡

ባክላንድ ረቡዕ ዕለት ከአይቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አዳዲስ በሥራ ውል ላይ በጽሑፍ እስከቀረበ ድረስ ሠራተኞችን እንዲከተቡ ማስገደድ ይቻል ይሆናል ብለዋል፡፡
ሆኖም አሠሪዎች ምናልባት ነባር ሠራተኞች እንዲህ ዓይነቱን ትዕዛዝ እምቢ ካሉ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ ሊያስፈልጋቸው ይችላል ተብሏል።

መቀመጫውን ለንደን ያደረገው የፒምሊኮ ፕለምበርስ ከህክምና ጋር በተያያዘ ካልሆነ በስተቀር ክትባቱን አልፈልግም የሚሉ አዳዲስ ሠራተኞችን አልቀጥርም ካሉት ኩባንያዎች አንዱ ነው፡፡

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.0K viewsedited  05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-20 07:32:14
በየሳምንቱ ለ 2 እድለኞች የ150 ብር የሞባይል ካርድ በነፃ እንሸልማለን!!!

ጥያቄ ፡ በቪዲዮው ላይ ከ$5 Dollar ጋር በተገናኘ ስም የተሰጠዉ በኢንተርኔት ገንዘብ የምንሰራበት Website ምን ተብሎ ይጠራል??

መልሱን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን በ COMMENT ላይ 1 ቁጥር ብለው በመጀመር ያስቀምጡ።

ሙሉ ቪድዬ



ስም ዝርዝሩን በእጣ አዉጥተን 2 እድለኞችን እንሸልማለን።

በዚህ ቪድዬ ላይ 4 ከቤት ሆነው ኢንተርኔትን ብቻ በመጠቀም ማንኛውም ሰው ሊሰራቸዉ የሚችሉትን ስራዎች ይዘን ቀርበናል።

ADDIS IDEA
የተሰኘዉን YouTube ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

የ ቻናላችን አላማ
•ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች ስኮላርሽፕ (SCHOLARSHIP ) እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።
•በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ INTERNET በመጠቀም በቀን $$100 ዶላር እና ከዛ በላይ ገንዘብ እንዴት መስራት እንደሚቻል ይማሩ!!

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.8K views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 16:04:42
#Share

በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች መካከል የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈረመ
************
በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች መካከል የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈርሟል፡፡

ስምምነቱ የተፈረመው 11ኛው የሁለቱ ሀገራት የጋራ የኢታማዦር ሹሞች ስብሰባ በዛሬው ዕለት በመኮንኖች ክበብ በተጠናቀቀበት ወቅት ነው፡፡

በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄ/ል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራው የደቡብ ሱዳን የመከላከያ ከፍተኛ ጄነራል መኮንኖች ልዑክ ፣ በትናንትናው ዕለት ከኢፌዴሪ አቻው ጋር ተገናኝቶ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ መምከሩ ይታወቃል፡፡በዛሬው ዕለት ደግሞ በመከሩባቸው ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደርሰው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡


በዚሁ መሰረት ሁለቱ ሀገራት የወታደራዊ ደህንነት መረጃ ልውውጥ ለማድረግ፣ ሕገ-ወጥ የሰዎች እና የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት፣ ወታደራዊ ዲፕሎማሲን ለማጠናከር፣ እንዲሁም በተለያዩ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ ትምህርት እና ስልጠና በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን ከኢፌዴሪ መከላከያ ኃይል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
9.1K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 15:48:22
#SHARE ይደረግ

ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE) ይደረግ!!

ሸገር የብዙሀን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከላይ የተጠቀሱትን ክፍት የስራዎች መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
8.0K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ