Get Mystery Box with random crypto!

Ethio 19

የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ coronaethiopiaa — Ethio 19
የሰርጥ አድራሻ: @coronaethiopiaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

Y

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-03-01 16:53:03
በሚሰራበት ባጃጅ ውስጥ የተረሳን 300 ሺህ ብር ለባለቤቱ ለመለሰው ወጣት የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙህመድ ምስጋና አቀረቡ
*****************

በሚሰራበት ባጃጅ ውስጥ የተረሳን 300 ሺህ ብር ለባለቤቱ ለመለሰው ወጣት የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙህመድ ምስጋና አቀረቡለት ።

ሰሞኑን በሚሰራበት ባጃጅ ውስጥ የተረሳን 300 ሺህ ብር ለባለቤቱ የመለሰው ከወጣት ጉሌድ ኢብራሂም እና ቤተሰቡን ነው ዛሬ በፅ/ቤታቸው ጠርተው አቶ ሙስጠፌ ምስጋና ያቀረቡት።

ወጣት ጉሌድ ኢብራሂም ቤተሰቡን ለማገዝ ሲል የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን አቋርጦ የነበረ ሲሆን፣ በባጃጅ ስራ ላይ በማሰማራት ለሰራው መልካም ተግባር፣ የመልካም ቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት መሆኑን ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል።

የክልሉ መንግስትም ለወጣቱ ቤተሰብ ተገቢውን እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ጠቅሰው፤ ለወጣት ጉሌድም ያቋረጠውን ትምህርቱን እንዲያጠናቅቅና የስራ እድል እንዲሚፈጠርለት መንግስት ድጋፍ ያደርግለታል ማለታቸውን ከሶማሌ ክልል መገናኛ ብዙሃን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
54 viewsedited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 15:42:20
Quick update!
በእየለቱ የ አዲስ አይዲያ Subscribers መጠን አያደገ ነው።

የ 60,000 ብር እጣ ውድድር ኢንዲጀመር በቀጣይ 3 ወራት ዉስጥ ሁላችንም SUBSCRIBE እና SHARE በማረግ 50,000 Followers (Subscribers) ማስገባት ይኖርብናል!

የውድድሩ ስፖንሰር ፡ Addis Idea YouTube channel .
Link




መልካም እድል ለሁላችንም !

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
318 viewsedited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 15:27:10
#SHARE ይደረግ

ክፍት አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (SHARE) ይደረግ!!


18 የጤና ባለሙያዎች ይፈለጋል!


ቶሎ ቶሎ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ወደእናነተ እንዲደርሶት Notification on በማድረግ እና ለወዳጅ ለዘመድ SHARE SHARE እያረጋችሁ ተባበሩ።

Link
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
643 views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 07:19:30 ዜና በእየለቱ / COVID19 መረጃ ማእከል pinned a video
04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 07:17:02
ለማሸንፍ ከ 3ወር በፊት በፍጥነት ሁሉም ሰዉ Addis Idea YOUTUBE ቻናልን ለወዳጅ ለዘመድ Subscribe እንዲያረጉ በመጋበዝ የውድድሩ ተሳታፊ በማረግ ያሸንፋ። በቀጣዩ 3 ወራት ሁሉም ሰዉ SHARE በማረግ 50,000 SUBSCRIBES ካስገባን ቀኑ እንደሞላ የውድድሩ ቪድዬ በአዲስ አይዲያ ሲለቀቅ በ24 ሰአት ዉስጥ COMMENT ያደረጉ ማንኛዉም ሰዎች ስማቸው ተፅፎ በእጣ 3 ሰዎች ብር አሸናፊ ይሆናሉ።

በዕጣ ላሸነፋ ሽልማቱ

1ኛ ለወጣ 40,000 ብር
2ኛ ለወጣ 15,000 ብር
3ኛ ለወጣ 5,000 ብር

ማን መወዳደር ይችላል??
ማንኛዉም ሰዉ መሳተፍ ይችላል።


ለማንኛውም ጥያቄ @Nahom209

Join our channel
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
189 views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 05:36:27 ዜና በእየለቱ / COVID19 መረጃ ማእከል pinned a photo
02:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 05:35:55
አስደሳች ዜና!

በቀጣዩ ዙር 60,000 ብር ለመሸለም እየተዘጋጀን ነው። ወድድሩ ሁሉንም ሰዉ ያሳትፈል።

የውድድሩ ስፖንሰር ፡ Addis Idea YouTube channel .
Link



አዲስ አይዲያ YouTube channel ከ 10,000 በላይ ተከታዬች ሲኖሩት ባለፉት ወራቶች Talent Show በማዘጋጀት 16,000 ብር ለተወዳዳሪዎች ሸልሟል።

አሁን ደግሞ በሌላ ውድድር ትልቁን 60,000ሺ ብር የሚያሸልመዉን እጅግ በጣም ቀላል Challenge ይዞ መጥቷል።

ውድድሩ
ለመሸለም በቀጣዩ 3ወራት ዉስጥ የአዲስ አይዲያ ቻናልን 50,000 SUBSCRIBER ማስገባት ነዉ።

በቀጣዩ 3 ወራት ሁሉም ሰዉ SHARE በማረግ 50,000 SUBSCRIBES ካስገባን ቀኑ እንደሞላ የውድድሩ ቪድዬ በአዲስ አይዲያ ሲለቀቅ በ24 ሰአት ዉስጥ COMMENT ያደረጉ ማንኛዉም ሰዎች ስማቸው ተፅፎ በእጣ 3 ሰዎች ብር አሸናፊ ይሆናሉ።

በዕጣ ላሸነፋ ሽልማቱ

1ኛ ለወጣ 40,000 ብር
2ኛ ለወጣ 15,000 ብር
3ኛ ለወጣ 5,000 ብር

ማን መወዳደር ይችላል??
ማንኛዉም ሰዉ መሳተፍ ይችላል።

ለማሸንፍ ከ 3ወር በፊት በፍጥነት ሁሉም ሰዉ Addis Idea YOUTUBE ቻናልን ለወዳጅ ለዘመድ Subscribe እንዲያረጉ በመጋበዝ የውድድሩ ተሳታፊ በማረግ ያሸንፋ።

ዉድድሩ እንዲጀመር የምትፈልጉ 1000 ሰዉ ከታች Like አርጋችሁ አሳዩን።

ለማንኛውም ጥያቄ @Nahom209

Join our channel
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
3.9K viewsedited  02:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 20:46:36
#የሚገርም_ታማኝነት
ይህ ምታዩት ወጣት የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪ ነው ተሳፋሪዋን ሴትዮ ኮንትራት ይዛ ህክምና ካደረሳት በሗላ ተመልሶ ሲመጣ የተጠቀለለ ገንዘብ አይቶ በፍጥነት ወደ ሴትዮ ተመልሶ ሲጠይቃት እሷ 300,000ብር እንደጠፋባታ ነገረችሁ ከዛ ይህ መልካም ወጣት ገንዘቡን በቃ አታልቅሺ ብሎ አውጥቶ ሰጣት፡፡ይህ ህዝብ ይህንን ድንቅ ወጣት ሊያይ የተሰበሰበ ነው፡፡መልካምነት ለራስ ነው!!!
ዋልተንጉስ ዘሸገር

Join our channel
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
5.3K viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 16:22:20
6.1K viewsedited  13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 05:57:37 16,000 ብር የሚያሸልመዉ ውድድር ተጠናቀቀ!

Addis idea YouTube channel .





በ ADDIS IDEA TALENT SHOW
አሸናፊዎች ስም ዝርዝር


1. Abel Binyam
2.Dynamite
3.Hannan mohamed.

እንኳን ደስ አላችሁ።

በቀጣዩ ዙር 60,000 ብር ለመሸለም እየተዘጋጀን ነው። ወድድሩ ሁሉንም ሰዉ ያሳትፈል።
መወዳደር የምትፈልጉ ከታች Like አርጋችሁ አሳዩን።

Join our channel
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
7.2K viewsedited  02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ