አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ በዛሬው እለት ቃሊቲ እስር ቤት በመሄድ ፤ እስክንድር ፣ ሰንታየሁን ፣ አስቴርን እና አስካለን ጠየቋቸዋል። ታማኝ በየነ በቅርብ ወደ ሃገር ቤት ከመጣ በተደጋጋሚ ጠይቋቸዋል። ምንጭ፦ ይድነቃቸው ከበደ Link @coronaethiopiaa @coronaethiopiaa 1.5K viewsedited 13:10