Get Mystery Box with random crypto!

'እኔ ባህርዳርን ማን ያስተዳድር ብትለኝ አማራ ያስተዳድር አልልህም፡፡ የባህርዳር ነዋሪ ራሱ ከነዋ | Ethio 19

"እኔ ባህርዳርን ማን ያስተዳድር ብትለኝ አማራ ያስተዳድር አልልህም፡፡ የባህርዳር ነዋሪ ራሱ ከነዋሪው መሀል የመረጠው ያሰተዳድር ነው የምልህ፡፡

አዳማን ማን ያስተዳድር ብትለኝ ኦሮሞ ያስተዳድር አልልህም፡፡ አዳማን የአዳማ ነዋሪ ያስተዳድር ነው የምልህ፡፡ ይህ አዲስ አበባንም ሆነ ሁሉንም አካባቢዎች የሚመለከት ነው፡፡


ከዚያ ነዋሪ ህዝብ ታክስ ከሰበሰብክ በኋላ አስተዳደሩ ግን አንተን አይመለከትህም፣ መወሰንም አትችልም ስልጣኑ የነ እገሌ ነው እንዴት ትለዋለህ? ፌደራሊዝም ማለት ራስን ማስተዳደር ነው ነዋሪዎች በመረጡት ብቻ ይተዳደሩ ማለት እንጂ ዘራቸው ተቆጥሮ ከሌላ ቦታ ተሹመው በመጡና በማያውቋቸው ሰዎች ይተዳደሩ ማለት አይደለም!"
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

Liqnk
@coronaethiopiaa @coronaethiopiaa