Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.90K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 391

2022-09-01 19:43:12
የ ፕሪሚየር ሊጉ የ ኦገስት ወር የወሩ ምርጥ ቡድን በ #WhoScored

ኦዴጋርድ እና ማርትኔሊ ከ አርሰናል ተካተዋል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27.6K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:36:21
የ አርሰናል ደጋፊዎች #FreeDouglasLuiz የሚል ሀሽታግ በሶሻል ሚዲያ ማንቀሳቀስ ጀምረዋል።

ልጁ ለመልቀቅ ጫና እያሳደረ ቢሆንም ቪላ መልቀቅ አልፈልግም ብሏል እስካሁን ባለው ሁኔታ። ልጁ ታግቷል።

#FreeDouglasLuiz

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27.6K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:26:12
ውድ ተከታታዮቻችን አርሰናል የዳግላስ ሉዊዝን ዝውውር የሚጨርስ ይመስላቹሀል?
Anonymous Poll
61%
አዎ ይመስለኛል
39%
አይ የሚሆን አይመስለኝም
6.0K voters27.2K viewsпᴇвɪʟ, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:34:37
የዝውውር መስኮቱ ሊጠናቀቅ 6 ሰአት ከ 25 ደቂቃ ይቀረዋል። እኛም አርሰናልን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደተለመደው በተወዳጁ ቻናላችን ዜና አርሰናል እናደርሳለን አብራችሁን ሁኑ።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
28.5K viewsпᴇвɪʟ, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:05:05
ሜትለንድ-ናይልስ ወደ ሳውዝሃምፕተን ሊያቀና ነው

የአርሰናል የቀኝ መስመር ተመላላሽ የሆነው ኤንስሊ ሜትለንድ-ናይልስ ይህንን የውድድር አመት በውሰት በሳውዝሃምፕተን ለማሳለፍ እንደተዘጋጀ የፋብሪዚዮ ሮማኖ መረጃ ያመላክታል።

የ25 አመቱ ወጣት ከአርሰናል ጋር እስከ 2024 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት እንደሚፈርም የሚጠበቅ ሲሆን ሳውዝሃምፕተን ደግሞ የውሰት ውሉ ላይ የመግዛት አማራጭ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል።

ሜትለንድ-ናይልስ የባለፈውን የውድድር አመት ግማሹን በሮማ እንዳሳለፈ የሚታወቅ ሲሆን በዚያን ጊዜም በሁሉም ውድድሮች 12 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት ችሎ ነበር።

ጥር ላይ ወደ ሮማ ከማቅናቱ በፊት በዚያ የውድድር አመት ለአርሰናል 11 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሎ ነበር። ነገር ግን በያዝነው የውድድር አመት በአርሰናል የጨዋታ ስብስብ ውስጥ እንኳን መካተት አልቻለም።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1.5K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:20:04
አርቴታ ስለ ድሉ

"እኔ በውጤቱ እጅግ ደስተኛ ነኝ። በዚህ ሊግ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ ከባድ ነው። እኔ እንደማስበው በመጀመሪያ አጋማሽ ያሳየነው እንቅስቃሴ እስካሁን በሊጉ ካሳየናቸው እንቅስቃሴ ምናልባት ምርጡ ሊሆን ይችላል። ሶስት፣ አራት ወይም አምስት ጎሎች ማስቆጠር እንችል ነበር። ጨዋታውን በመጀመሪያ አጋማሽ አልገደልነውም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
10.4K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:15:39
አርቴታ ስለ ዝውውሮች

"በመሀል ሜዳ ቦታ ላይ የተጫዋቾች እጥረት አለብን። ክለቡ የምንችለውን ያህል ቡድኑን ለማሻሻል ከፍተኛ ድጋፍ አድርጓል። ትክክለኛው ተጫዋች ካለ እና እሱን ማስፈረም ከቻልን እንሞክራለን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
11.1K viewsпᴇвɪʟ, edited  21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:14:44
የ ኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ አራት!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
10.9K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:03:18
አርቴታ ስለ ዝውውር

ነገሮች ተለውጠውጠዋል ምክንያቱም ፓርቴ እና ኢልኔኒይ ተጎድተዋል። በገበያው ውስጥ አማራጮችን እየተመለከትን ነው። እናም ትክክለኛው አማራጭ መምጣቱን እንመለከታለን።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.5K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:59:06
አርቴታ ስለ ኦዴጋርድ ጉዳት

"እግሩ ላይ መጥፎ ምት አጋጥሞታል እናም አብጧል። እስካሁን ምን ያህል መጥፎ እንደሆነ አላወቅንም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
14.5K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ