Get Mystery Box with random crypto!

አርቴታ ስለ ዝውውሮች 'በመሀል ሜዳ ቦታ ላይ የተጫዋቾች እጥረት አለብን። ክለቡ የምንችለውን ያህ | ዜና አርሰናል

አርቴታ ስለ ዝውውሮች

"በመሀል ሜዳ ቦታ ላይ የተጫዋቾች እጥረት አለብን። ክለቡ የምንችለውን ያህል ቡድኑን ለማሻሻል ከፍተኛ ድጋፍ አድርጓል። ትክክለኛው ተጫዋች ካለ እና እሱን ማስፈረም ከቻልን እንሞክራለን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL