Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 166.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-15 21:51:42
Jeremiah 29:11 

Matthew 19:26 

ሊጉ የሚጠናቀቀው 38ኛ ሳምንት ላይ ነው።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
23.1K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:48:44
ይህ አመት ከኤምሬትስ በተሻለ የተጋጣሚ ሜዳዎች ላይ ብርቱ ነን። ምናልባት ቻምፒየንስ ሊግን እንደ ሊጉ ማሰብ ሞኝ ሊያስብል ይችላል ......ግን ሞኝ ልሁን።

'' አሊያንዝ አሬና ላይ የትላንቱን አርሰናል የምናይ አይመስለኝም... ይህም ማለት እናሸንፋለን!!!''

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.4K viewsкɪrυ' +, edited  14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:33:18
ቶማስ ቱሄል

''ናብሪ ከጨዋታው ውጪ ሲሆን ኩማን እና ሊሮይ ሳኔ ለአርሰናል ጨዋታ መድረሳቸው አጠራጣሪ ነው።''


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.6K viewsкɪrυ' +, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:24:14
አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሚደረጉ ስራዎች ዝርዝር ውስጥ አዲስ የግራ መስመር ተከላካይ መግዛትን አካተዋል።

- ገነር ብሎግ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.6K viewsпᴇвɪʟ, 14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 17:13:18
አርሰናል በቪክቶር ዮኬሬሽ የመልማዮች ዘገባ ተደንቋል እናም በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ተጫዋቹን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ የማቅረብ እድላቸው እየጨመረ ነው።

ስፖርቲንግ ሊዝበን 100 ሚልዮን ዩሮ የመልቀቂያ ውል ማፍረሻውን ለድርድር የማይቀርብ አድርገው ያስባሉ ነገር ግን አርሰናል ከዛ ባነሰ ዋጋ እንደሚስማማ ተስፋ አድርጓል። አርሰናል በቅያሪ ሌላ ተጫዋች ለመስጠት ወይም ዝውውሩ ላይ አንድ ተጫዋች በውሰት ለመጨመር አስበዋል።

- የፖርቹጋሉ ጋዜጣ ጆርናል ኖቲሻስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.9K viewsпᴇвɪʟ, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 16:58:30
ኔዘርላንዳዊው ዳኛ ዳኒ ማኬሌ የእሮቡን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመሩታል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.1K viewsЯσвєℓ.т, edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 16:54:35
ዴክላን ራይስ

"እኛ ራሳችንን የምናጠናክርበት እና ለምን በዚህ ቦታ ላይ እንዳለን ለሁሉም የምናሳይበት ጊዜው አሁን ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.0K viewsпᴇвɪʟ, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 15:49:31
አርሰናል ከኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ማራዘም ሁኔታ ንግግር አልጀመረም። ተጫዋቹ የ2 አመት ኮንትራት ይቀረዋል ሆኖም ግን ክለቡ እሱን ለማቆየት ካቀደ እስካሁን ምንም አይነት ንግግር አለማድረጉ ጉዳዩን እንግዳ አድርጎታል።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.6K viewsпᴇвɪʟ, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 14:15:12
Do Or Die!

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ዙር ተጠባቂ ጨዋታ:-

ባየር ሙኒክ አርሰናል

| የጨዋታ ቀን :- እሮብ ሚያዚያ 9

| የጨዋታ ሰአት :- ከምሽቱ 4:00 ሰአት

| የጨዋታ ስታድየም :- አሊያንዝ አሬና

መልካም እድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.7K viewsLeo Tedi, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-15 13:18:45
ዴክላን ራይስ :-

"የዋንጫ ተስፋችን አሁንም አላበቃም ፣ ገና 6 ጨዋታዎች ይቀራሉ"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.8K viewsLeo Tedi, edited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ