Get Mystery Box with random crypto!

አርቴታ ስለ ድሉ 'እኔ በውጤቱ እጅግ ደስተኛ ነኝ። በዚህ ሊግ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ ከባድ | ዜና አርሰናል

አርቴታ ስለ ድሉ

"እኔ በውጤቱ እጅግ ደስተኛ ነኝ። በዚህ ሊግ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ ከባድ ነው። እኔ እንደማስበው በመጀመሪያ አጋማሽ ያሳየነው እንቅስቃሴ እስካሁን በሊጉ ካሳየናቸው እንቅስቃሴ ምናልባት ምርጡ ሊሆን ይችላል። ሶስት፣ አራት ወይም አምስት ጎሎች ማስቆጠር እንችል ነበር። ጨዋታውን በመጀመሪያ አጋማሽ አልገደልነውም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL