Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 398

2022-08-31 16:11:09
አርሰናል፣ ቼልሲ እና አትሌቲኮ ማድሪድ የአስቶንቪላውን አማካኝ ዳግላስ ሊዊዝን ሁኔታ እየተከታተሉ ይገኛሉ። ሊዊዝ ከአስቶን ቪላ ጋር የአንድ አመት ኮንትራት ብቻ የቀረው ሲሆን ቪላዎች እሱን አሳምነው አዲስ ውል ለማስፈረም ይፈልጋሉ!

የዝውውሩ መስኮቱ ነገ ሀሙስ ለሊት የሚዘጋ ይሆናል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.3K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:26:39
አሁን እየወጡ ባሉ ዘገባዎች ሌስተር ሲቲ በመጨረሻ ቀን ለ ዩሪ ቲሊማንስ እስከ 25 ሚሊዮን ድረስ ይቀበላሉ። ምናልባትም ከዚህም ባነሰ ሊሸጡ ይችላሉ።

አርሰናል እስካሁን ይፋዊ ጥያቄ ያላቀረበውም ምናልባት ለዚህ ሲል ይሆናል....ግን እስከመቼ ለ 5 እና ለ 10 ሚሊዮን ልዩነት ተጫዋቾችን ምናጣው እና ምንቀማው?

ተቀናቃኞቻቾን በቅጡ ችሎታቸው ላልታዩ ተጫዋቾች 90 እና 100 ያወጣሉ እኛ እዚ ለ 10 እና 5 ሚሊዮን ልዩነት በሰቀቀን እንሞታለን።

ለማንኛውም ጭንቁ ብዙም ጊዜ አልቀረውም አሁን በቅርቡ ሁሉም ነገር ቁርጡን ያገኛል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.6K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:17:59
አርሰናል ዩሪ ቲሊማንስን የማስፈረም ፍላጎታቸው አሁንም ያለ ቢሆንም እስካሁን አዲስ ይፋዊ ጥያቄ አላቀረቡም።

ሌስተር ሲቲ ገዢዎች በ 25 ሚሊዮን ይሮ ለመግዛት ከተስማሙ በ መዝጊያው ቀንም ለመሸጥ ፍቃደኞች ናቸው። [Sky Sport]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.5K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:12:49
ሳውዝሀምፕተን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ወል ሚትናልድ ናይልስን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

-ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.2K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:49:00
አርሰናል አንዳንድ ነገሮችን ለማድረግ ጊዜው አለው። አርቴታ ምን እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል እናም መድፈኞቹ አሁንም ንቁ ናቸው።

በተከታታይ 2 የክረምት ዝውውር ላይ ያለምንም ትልቅ ሽያጭ ብዙ ገንዘብ ካወጣህ ገንዘብ ወሳኝ ይሆናል። ምንም እንኳን ሁሉም ሰው ቪዬራ በ30 ሚልዮን ፓውንድ መፈረሙን የረሳው ቢመስልም አዲስ የመሀል ተጫዋች አሁንም የመምጣት እድል አለው።

- ቻርለስ ዋትስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.4K viewsпᴇвɪʟ, edited  10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:18:40
ሙድሪክ የአርሰናል አዲስ የክንፍ አጥቂ ዝርዝር ውስጥ ነበር ነገርግን የኤልኔኒ እና የፓርቴይ ጉዳት ትኩረታቸውን ወደ መሀል ሜዳው እንዲቀይሩ አድርጓቸዋል።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.6K viewsпᴇвɪʟ, edited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:12:18
አርሰናል ሚክሃይሎ ሙድሪክን ለማስፈረም ከሻክታር ጋር ድርድር አልጀመረም ግን አርሰናል በተጫዋቹ በኩል ግንኙነት አድርጓል እናም ምንም ጥያቄ ወይም ትልቅ ድርድር የለም። ብሬንትፎርድ ሙድሪክን ይፈልጋሉ ነገርግን ከሻክታር ጋር የሚያደረገው ንግግር ውስብስብ ይሆናል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.3K viewsпᴇвɪʟ, 10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:05:59
ፓልሜራስ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ዳኒሎን የመሸጥ እቅድ እንደሌለው ተነግሯል።ፓልሜራሶች ተጫዋቹ እንዲለቅ የሚፈቅዱት 86 ሚልዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ ክፍያ ከተከፈለ ብቻ ነው።

አርሰናል በኮንትራቱ የመጨረሻዎቹ 12 ወራት ውስጥ የሚገኘውን የሌስተር አማካኝ ዩሪ ቲልማንስን አሁንም ይፈልጋሉ።

- ሳይመን ኮሊንስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.0K viewsпᴇвɪʟ, 10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:45:21
አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት አዲስ የክንፍ ተጫዋች ማስፈረም ይፈልጋሉ ነገርግን ሚኬል አርቴታ ማንንም ተጫዋች ዝም ብሎ ለማስፈረም አይሞክርም። አርሰናል የሚፈልገው ለስራቸው የሚመጥኑ ተጫዋቾችን ብቻ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
22.7K viewsпᴇвɪʟ, 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:31:32
ማርኪንሆስ ዛሬ ምሽት በድጋሚ በቡድን ስብስብ ውስጥ እንደሚኖር ይጠበቃል። ተጫዋቹ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርግበት ቀን ሩቅ እንዳልሆነ ይገመታል እናም ከዙሪክ ጋር በሚደረገው የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ ሊሰለፍ ይችላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
22.6K viewsпᴇвɪʟ, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ