Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 393

2022-09-03 06:14:02
ቶኒ አዳምስ

"የኔ ክለብ አርሰናል ነው። እነሱ ከፈለጉኝ ለመርዳት ዝግጁ እና ፈቃደኛ ነኝ። በሚፈልጉኝ ጊዜ ሁሉ አለሁ። እዚያ ሻይም ማፍላት ቢሆን ለመስራት ፈቃደኛ ነኝ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
29.9K viewsпᴇвɪʟ, 03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 23:11:48
በዚ ሲዝን በ ፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ሬቲንግ ያስመዘገቡ ተጫዋቾች በቅደም ተከተል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
31.5K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:13:18
በውሰት ለብላክፑል የሚጫወተው ቻርሊ ፓቲኖ ከደረሰበት ጉዳት በማገገም ወደ ልምምድ ተመልሷል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
32.2K viewsпᴇвɪʟ, edited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 15:31:01
ዘንድሮ በሊጉ ከአርሰናል የተሻል ብዙ ኢላማውን የጠበቀ ኳስ ወደ ጎል የሞረከው ቡድን ማንችስተር ሲቲ ብቻ ነው

- ማን-ሲቲ [33]
-አርሰናል [32]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
35.2K viewsMilka gunner , edited  12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 15:15:17
አርቴታ ስለ ዝውውሩ የመጨረሻ ቀን

"እኛ ቡድኑን ለማጠናከር እና በክለቡ ውስጥ የተሻሉ ሰዎችን እና ተጫዋቾችን ለማምጣት ጥረናል። ጊዜ ትልቅ ገደብ ነበር እና ለመስራት ሞከርን ግን ትክክለኛውን ተጫዋች አላገኘንም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
34.3K viewsпᴇвɪʟ, 12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 15:13:03
አርቴታ ስለ ጥድፊያ ግዢ

"ከዚህ ነገር ብዙ የተማርን ይመስለኛል። አሁንም ማስውጣት የነበረብንን ተጫዋቾች ተመልከት። በጣም ዲሲፕሊን ሊኖረን ይገባል ምክንያቱም ክለቡን ብዙ ዋጋ የሚያስከፍሉ ስህተቶችን ልንሰራ እንችላለን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
33.3K viewsпᴇвɪʟ, 12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 15:08:09
ዚንቼንኮ ልምምድ እንደጀመረ መረጃዎች ቢወጡም አርቴታ ግን ይህንን ብሏል

"ራምስዴል እና ኦዴጋርድ እየተገመገሙ ነው ነገርግን እንደሚገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። ዚንቼንኮ አሁንም ልምምድ ላይ አይደለም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
32.8K viewsпᴇвɪʟ, edited  12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:57:45
ሪስ ኔልሰን በቡድኑ ውስጥ ላለው ቦታ መፎካከር እንዲችል እድል እንደሚሰጠው ማረጋገጫ አግኝቷል።

- ዘ አትሌቲክስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
14.4K viewsпᴇвɪʟ, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:44:53
ሳምቢ ሎኮንጋ ከአስቶን ቪላ በነበረው ጨዋታ የሸፈናቸው የሜዳ ክፍሎች

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
18.3K views𝙱𝚒𝚛𝚞𝚔 𝚇o , edited  06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:55:55
ቤለሪን ለአርሰናል ደጋፊዎች ይህን በማለት ተሰናብቷል

"ባለፉት 11 አመታት ውስጥ የአርሰናል ተጫዋች መሆን ሁልጊዜ ቀላል አልነበረም ነገርግን የዚህን አርማ ክብደት ተሸክሞ 250 ጊዜ ያህል በሁላችሁም ፊት ጠብቆ መጫወት ሁልጊዜም ክብር ነው።"

@ZENA_ARSENAL     @ZENA_ARSENAL
4.0K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 22:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ