Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 392

2022-09-03 14:24:36
አርሰናል የአለም ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት በፕሪምየር ሊጉ 11 ጨዋታዎችን ያደርጋል።

በሴፕቴምበር ውስጥ 3 ጨዋታ
በኦክቶበር ወር 6 ጨዋታ
በኖቬምበር ውስጥ 2 ጨዋታ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
28.0K viewsпᴇвɪʟ, 11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 14:20:53
ማንቸስተር ዩናይትድን በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ብዙ ጊዜ ያሸነፈው ክለብ አርሰናል ነው!

አርሰናል በማንቺስተር ዩናይትድ ላይ ከ 80 በላይ ድሎችን በማስመዝገብ አለም ላይ ካሉ ከሁሉም ቡድኖች በላይ ዩናይትድን ብዙ ጊዜ አሸንፏል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27.7K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:43:18
ዚንቼንኮ ስለ ማርትኔሊ...

"የ እርሱን ስም አስታውሱ። እሱ ከምርጦቹ አንዱ ነው!"

Zinchenko knows ball!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27.3K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:34:27
ጋብሬል ጄሱስ በዚህ የውድድር አመት በተቃራኒ የግብ ክልል ውስጥ ብዙ ኳስ በመንካት በአውሮፓ ውስጥ ካሉ አምስቱ ምርጥ ሊጎች ቀዳሚው ተጫዋች ነው።

53 ጊዜ በተቃራኒ ግብ ክልል ኳስ መንካት ችሏል በዚህም እሱ ላይ የሚደርስ አንድም የአውሮፓ ተጫዋች የለም!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.6K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:29:02
ገዳት ያጋጠማቸው ተጫዋቾች ሳይካተቱ የ ሁለቱ ቡድን ድብልቅ ምርጥ አሰላለፍ።

በ AFC TALK

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.6K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:24:37
የ አውሮፓ የ ወሩ ምርጥ ቡድን!

ማን እናዳለ ተመልከቱ ኑኖ ታቫሬስ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.1K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:13:17
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አላቹ እስኪ ዛሬ ሁላችንም 3 ደቂቃ ሰተን አንድ ነገር እናድርግ!!

እንደሚታወቀው በ ኢትዮጵያ ብዙ ደጋፊ ያለው ቡድን አርሰናል ነው! እናም ይህ ሁሉ የ አርሰናል ደጋፊ አንድ መሰብሰቢያ ያስፈልገዋል ይህም የናንተው ቤት ዜና አርሰናል ነው!

በኢትዮጵያ ካለው የ አርሰናል ደጋፊ አንፃር 115ሺ + ነው ኢዚህ ተሰብስበን ያለነው ነገር ግን ኢሄ እጅግ በጣም ጥቂቱ ነው ስለዚ ወደቤታቸው ያልገቡ የ አርሰናል ደጋፊዎችን ወደዚህ ቻናል እንጋብዛቸው!

ስለሆነም እያንዳንዳችን ይህንን ፖስት ቢያንስ ለ 10 ሰው ሼር እናርገው ሁሉም አርሰናላዊ ይሰብሰብ በጋራም ስለ አርሰናል እንዘምር።

እውነተኛ የ አርሰናል ደጋፊ ኢሄን ያድርግ! #COYG

ኢሄን ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉን!

https://t.me/ZENA_ARSENAL
https://t.me/ZENA_ARSENAL
25.9K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:41:22
Hmmmm

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25.5K views𝙱𝚒𝚛𝚞𝚔 𝚇o , 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:38:00
ዣካ ስለፋልሀም እና ደስታ አገላለፅ....

"ሰዎች እኛ ደስታችንን መግለፅ እንደሌለብን ይናገራሉ ምክንያቱም ፉልሀም ቀላል ቡድን ነው ብለው ስለሚያስቡ። እነሱ ለፉልሀም ክብር የላቸውም ግን ተመልከቱ እነሱ ከኛ ጋር የተጫወቱትን ጨዋታ ብቻ ነው የተሸነፉት። ከአምስቱ በአራቱ አልተሸነፉም። ስለዚህ ለዚህ ስራቸው ዋጋ እንስጣቸው፣ ለነሱ ክብር እንስጣቸው።"

My captain without armband

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.2K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited  08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:06:38
ነገ ከሜዳችን ውጪ ኦልትራፎርድ ላይ ጥቁሩን ማልያ የምንጠቀም ይሆናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26.6K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ