Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 389

2022-09-04 21:00:54
"አሁንም አርሰናል እንደቀድሞው ነው ብዬ አላስብም አርሰናል የተሻለው ቡድን ነበር" በማለት ፖል ሜርሰን ከጨዋታው በኋላ አስተያየቱን ሰጥቷል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.4K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 20:47:46
ቶማስ ፓርቴይ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አርሰናል አሰላለፍ ይመለሳል።

- ስካይ ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.8K viewsпᴇвɪʟ, 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 20:25:53
6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ማንችስተር ዩናይትድ 3 - 1 አርሰናል

አንቶኒ                    ሳካ
ራሽፎርድ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.1K viewsпᴇвɪʟ, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 19:34:40
6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
               
        ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

       ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 አርሰናል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
14.9K viewsпᴇвɪʟ, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 19:30:10
በሳምንታቱ ያላየናቸውን ብዙ ክፍተቶች ያየንበት ጨዋታ ነው በመጀመሪያ ግማሽ ያየነው። ክፍተቶቻችንን የሚያሳይ ተጋጣሚ እስካሁን አላገኘንም ነበር። በዛሬው ጨዋታ

-የሚፈረካከስ ተከላካይ መስመር
-ሚዛኑን የሳተ የማጥቃት ሂደት
-የፕረሲንግ መዛባት እና አለመናበብ
-ታክቲክ ትግበራው አናሳ የሆነ
-የመሃሉ ጥምረት አለመስመር እና የዣካ ለግራ መስመሩ ሽፋን የመሳሰሉትን ችግሮች አይተናል።

|| በሁለተኛው አጋማሽ ቅያሪ ማስፈለጉ ግድ ሲሆን ቶሚያሱ ቴርኒ ኒኪታህ እና ስሚዝን መጠቀም የሚኖርብን ይመስለኛል።

ሎኮንጋ በዛሬው ጨዋታ ፍፁም ደካማ ነው እሱን በቴርኒ ቀይረን ዚኒን ወደ መሃሉ መሳብ የተሻለ ይሆናል።

ትልቅ 2ኛ አጋማሽ ይጠሽቀናል...

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
15.8K viewsкιrυ_+, edited  16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 19:19:25
6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

እረፍት

ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 አርሰናል

35' አንቶኒ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.1K viewsпᴇвɪʟ, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 18:30:01
6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
               
                ጨዋታው ተጀመረ

       ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 አርሰናል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
13.2K viewsпᴇвɪʟ, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 18:18:27
አንድ ነገር ያዙልኝ ከጨዋታው በፊትም ሆነ በኃላ እኛ የሊጉ መሪ ነን...ኮራ በሉ ቤተሰብ ልዩነቱ ግልጽ ነው @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
15.9K views𝙱𝚒𝚛𝚞𝚔 𝚇o , edited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 18:13:11
ምን እየተሰማችሁ ነው መድፈኞች? @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.4K views𝙱𝚒𝚛𝚞𝚔 𝚇o , 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 17:31:37
የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ 11 አሰላለፍ

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
19.8K viewsпᴇвɪʟ, 14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ