Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 172.35K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 388

2022-09-05 10:44:59
"አርሰናል ውስጥ ስሆን በእውነት ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል። ከቡድን አጋሮቼ፣ ከአሰልጣኞች እና ከደጋፊዎች ጋር ያለኝ ፍቅር ይሰማኛል። አሰልጣኙ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነው።"

ዛሬ ሳካ 21ኛ አመት የልደት ቀኑ ነው... መልካም ልደት ቡካዮ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
7.7K viewsпᴇвɪʟ, edited  07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:05:59
ሜዳ ላይ ከነበሩት ሁሉ ለክለቡ የቻለውን ሁሉ አድርጓል ጎል አስቆጥሯል አስጨንቆ ወጥቷል። በአርሰናል በኩል እስከ መጨረሻው ሲታገል እና ሲዘመርላቸው የነበሩትን ማርቲኔዝ ና ማላሲያን ጭንቀት ውስጥ የከተተው star-boy ቡካዮ ሳካ ነው።

|| ከቡካዮ ላይ እጃችሁን አውርዱ!!!!


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
12.5K viewsкιrυ_+, 06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:06:58
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ መንፈስ!

ቀጣይ ጨዋታ: ዙሪች ከ አርሰናል
ቀን- ሀሙስ ጳጉሜ 3
ሰዓት- 1:45

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.9K views𝙻𝚎𝚖𝚒 , edited  04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 06:02:01
አዲስ ሪከርድ በሊጉ

አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ለመጨረሻ ጊዜ ያስቆጠራቸው አስር ግቦች የተቆጠሩት በግራ እግር ነው። ይህንንም ተከትሎ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ 10 ተከታታይ ጎሎችን በግራ እግር በማስቆጠር አርሰናል አዲስ ሪከርድ ይዟል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.3K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 03:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 23:19:14
ፎላሪን ባሎጉን በዛሬው ጨዋታም ግብ ማስቆጠር ችሏል ይህንንም ተከትሎ ለሬምስ ባደረጋቸው ስድስት የሊግ 1 ጨዋታዎች አምስት ጎል ማስቆጠር ችሏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
6.3K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:57:50
የአርሰናል ቀጣይ ስድስት ተጋጣሚዎች

- ዙሪክ (ከሜዳ ውጪ)
- ኤቨርተን (በሜዳ)
- ፒኤስቪ (በሜዳ)
- ብሬንትፎርድ (ከሜዳ ውጪ)

ከሀገራት ጨዋታ መልስ

- ቶተንሀም (በሜዳ)
- ቦዶ ግሊምት (በሜዳ)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
8.5K views𝖩𝗈𝗏𝖺𝗇𝗂, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:40:26
ማርቲን ኦዴጋርድ

"ይሄን ያክል አልነካሁትም! ይህ ፕሪሚየር ሊግ ነው እናም የጉልበት ጨዋታ እንዲኖረው ያስፈልጋል ይላሉ ግን ይህ እንዴት ጥፋት ሆኖ ሊመለስ እንደቻለ አልገባኝም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.5K viewsпᴇвɪʟ, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:30:26
አርቴታ ከዚህ ውጤት በኋላ የቡድኑን የራስ መተማመን እንዳይወርድ እንዴት እንደሚጠብቅ

"ሲጀመር ይህ አይፈጠርም!"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.6K viewsпᴇвɪʟ, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:19:48
ስሚዝ-ሮው ከጨዋታው በኋላ በነበረው የማሟሟቅ ስራ ላይ ጉዳት አጋጥሞት መውጣቱ ታውቋል።

ምንድንነው ነው ይሄ የጉዳት ነገር?...

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
19.6K viewsпᴇвɪʟ, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:19:19
[] አሁንም ቢሆን የሊጉ መሪ ነን። እስከዛሬው እለት ድረስ ከ19 ክለብ ያለ ሽንፈት እና አቻ ዛሬ ደርሰናል። ስለዚህ ለምን ተሸነፍን ብለን በተጫዋቾቻችን እና በአሰልጣኙ መፈረዱ ዋጋ የለውም። ሲቲ እኛ በአሸነፍነው ክለብ ነጥብ ጥሏል ሊቨርፑልም እንደዛው።

አንዳንዴ ሽንፈት ስህተትህን በደንብ ያሳያል የዛሬው ጨዋታ በሊጉ ላይ ለሚኖረን ግስጋሴ ለአርቴታ ትክክለኛ ትምህርት የሰጠ ይመስለኛል። ዛሬ ተሸንፈናል ትላንት ግን አሸንፈናል ስለዚህ ነገም የማናሸንፍበት እና አንገታችንን ቀና የማናደርግበት ምክንያት አይኖርም ሲቀጥልም አንገት የሚያስደፋ ምንም የገጠመን ነገር የለም በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸንፈናል።

#always_gunners
#come_on_you_guys


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
19.3K viewsкιrυ_+, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ