የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
176.83K
የሰርጥ መግለጫ
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 386
2022-09-26 15:31:25
እስካሁን አርሰናል የመስመር ተከላካዮቹን ቶሚያሱ እና ቲዬርኒን እንዲሁም አማካዩን ፓርቴይን የሀገራት ጨዋታ ሳይጠናቀቅ ቀድመው እንዲመለሱ አድርገዋል።
• ቶሚያሱ በክለብ ምክንያት እንዲመለስ ተደርጓል።
• ቲዬርኒ ባለፈው ካጋጠመው የጭንቅላት ጉዳት በኋላ ለጥንቃቄ እንዲመለስ ተደርጓል።
• ፓርቴይ የጉልበቱ ሁኔታ ሊገመገም ስለሆነ ተመልሷል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.5K viewsпᴇвɪʟ, 12:31
2022-09-26 15:08:47
ከሰባት አመት በፊት በዛሬዋ እለት አርሰናል ሌስተር ሲቲን 5 ለ 2 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ አሌክሲስ ሳንቼዝ ሀትሪክ በመስራት በፕሪምየር ሊግ፣ ሴሪ አ እና ላሊጋ ሀትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.4K viewsпᴇвɪʟ, 12:08
2022-09-26 14:07:42
የቀድሞ መድፈኛ መሱት ኦዚል አዲስ ሴት ልጅ ዛሬ ተወልዶለታል። ስሟም ኤላ ተብሏል።
እንኳን ደስ አለህ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.4K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited 11:07
2022-09-26 11:10:08
ለማስታወስ ያህል...የሊጉ የ ደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል !
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
6.1K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited 08:10
2022-09-26 09:32:46
ጋብሪኤል ጄሱስ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ካሉ ተጫዋቾች በበለጠ ብዙ ተጨዋቾችን አታሎ አልፏል(42)
ጋቢ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
10.1K views𝙱𝚒𝚛𝚞𝚔 𝚇o , edited 06:32
2022-09-26 06:05:02
ጋብሬል አግቦንላሆር
"ለእኔ የውድድር አመቱ ምርጥ ፈራሚ ጋብሬል ጄሱስ ነው። ሃላንድ በጣም ጥሩ ነው ነገርግን ማንችስተር ሲቲ ያለ ሃላንድም ሁልጊዜ ጥሩ ነበር። ጄሱስ አርሰናልን ወደ ሌላ ነገር ቀይሮታል።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
15.1K viewsпᴇвɪʟ, 03:05
2022-09-25 22:03:54
ስለ ዱሻን ቭላሆቪች እየተነገረ ያለው መረጃ እና ለጥር የዝውውር መስኮት ስሙ ከአርሰናል ጋር መያያዙን አስመልክቶ ከሁለቱም ወገን የሚገኙ ምንጮች ከእውነት የራቀ እንደሆነ ይገልጻሉ።
በአሁኑ ጊዜ በዱሳን ቭላሆቪች እና አርሰናል መካከል ምንም ነገር የለም። ስለወደፊቱ መተንበይ አንችልም ነገር ግን እስካሁን ድረስ ቀጥተኛ ግንኙነት እንኳን የለም።
ቭላሆቪች ትኩረቱን ያደረገው በጁቬንቱስ ሲሆን አርሰናል አሁን ላይ ባሉት አጥቂዎች በጣም ደስተኛ ነው።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
9.6K viewsпᴇвɪʟ, 19:03
2022-09-25 10:45:41
ከ18 አመት በታች በተደረገ የሰሜን ለንደን ደርብል ጨዋታ አርሰናል ቶተንሀምን 4 ለ 1 መርታት ችሏል።
አሁን የቀረው ግዳጅ የዋናዎቹ ነው!... ሴቶቹም ትላንት አኩርተውናል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
21.2K views𝐏𝐚𝐩𝐢 , edited 07:45
2022-09-25 06:13:01
አርሰናል እና የጋና እግር ኳስ ፌደሬሽን ካደረጉት ንግግር በኋላ ቶማስ ፓርቴይ የሀገራት ጨዋታ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር እንዲቆይ ከማድረግ ይልቅ ጉልበቱ ላይ ምርመራ ለማድረግ ወደ ለንደን እንዲመለስ ተወስኗል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
8.8K viewsпᴇвɪʟ, 03:13
2022-09-24 20:44:05
ልክ እንደ ሁሌው ለንደን ቀይ ናት
London Is Red
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.3K views𝙱𝚒𝚛𝚞𝚔 𝚇o , edited 17:44