Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.39K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-29 07:18:45 ስሜታችንን በማንደብቅ : ለእወነታው ዓለም የቀረብን : የእግርኳስ ድጋፍን በነጭ ቀይ ማለያ የታደልን ፣ በነቆራ ሀሜት ያልወደቅን ፣ የስኬትን ቁንጮ የምንፈልግ : የዛሬዋን ብቻ ሳይሆን የነጊቷን ብርሃን በመልካም ምንዛሬ የምንጠብቅ : ለአርሰናል እምነት ራሳችንን አሳልፈን የምንሰጥ የድጋፍ አለቶች ነን።

ስለንቀታቸው አባዜ ምንም ማለት አንፈልግም! ባልተገራ አንደበት ብትሰድቡን ችግራችን አይደለም ፣ ምላሻችን የልብ ቋንቋ የሆነው ፍቅራችን ነው። አሁን ብታደንቁን አንገርምም ቀድመን ከቦታው ተገኝተን ስሜቱን ስለምናውቀው። ታድያ ከእኛ ጋር የደስታ ጊዜን አታሳልፉ አላልንም ወንድምነታችሁ እና እህትነታችሁ ከላይ የመጣ የተፈጥሮ ገፀ በረከት ነውና! ወደ ሜዳው ተሰናድተን የአባቶቻችንን ታሪክ ያቀፈውን መድፍ ተሸክመን ስንገባ አላማችን ለአርሰናል መታገል ነው። ኑ አሁንም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ግን የነቆራ ሀሜታቹ ከማንነት ተግባራችሁ ስለሚበልጥ ያንን ማድረግ ሀጥያት ነው ሚመስላችሁ!

! ውድ የመድፈኛው አቢዮተኞች !

ያለፈውን ጊዜ በመጥፎ አሳልፋችሁ ይህንን ጊዜ በደስታ የልብ ፈገግታችሁን በንፁ አንደበታችሁ የለገሳችሁን ፣ መወደቅ መነሳት ብርቃችን አይደለም ብላችሁ ያጠነከራችሁን ፣ በሰሜን ለንደኑ ቀበጥ ዝማሬ ውስጥ የጥበብ አንድማታን በአንበተ ርቱነት እያስደመጣችሁን ፣ ከድጋፍ እስከ ህይወት መስዋት ለአርሰናል ፍቅር እራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ፣ የምትወዱን  የምንወዳችሁ ፣ የምታፈቅሩን የምናፈቅራችሁ ፣ ኖራችሁ የምታኖሩን ፣ በፍቅራችሁ ያሳወራችሁን ፣ በሜዳ ላይ ሀ ሁ አቦጊዳን እንደ አዲስ እያስተማራችሁን ፣ የስታሚና ጥንካሬያችንን ከፍ ያደረጋችሁ ፣ ከአንደበት እስከ ተግባር ፅድቀት አርሰናልን መርጣችሁ በጥሞና በሜዳ ላይ ተውኔት የተዝናናችሁ ፣ የመድፈኛው ዓለም የውበት ገፅታዎች... !

" North London Forever, Whatever The Weather, These Streets Are Oun Own, And My Heart Will Leave You Never, My Blood With Forever, Run Through The Stone "

Still we die for Assena

( ደረሰ ንጉሴ )

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
24.2K viewsᴅᴇʀᴇsᴇ ɴɪɢᴜsᴇ, 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 07:18:25
23.5K viewsᴅᴇʀᴇsᴇ ɴɪɢᴜsᴇ, 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 07:15:56
የቶትንሃም ደጋፊ ሜምበሮች ቡድናቸው በሲቲ እንዲሸነፍ ለመጠየቅ ደብዳቤ እየፃፉ እንደሆነ እየተዘገበ ነው

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.4K viewsbubu, edited  04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 06:36:01
ሳሊባ እና ማጋልሄስ በፕሪምየር ሊጉ

58 ጨዋታዎችን ጀመሩ
26 ግዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ ወጡ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24.7K viewsпᴇвɪʟ, 03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 06:27:01
አርሰናል በዚህ የውድድር አመት 17 የጭንቅላት ኳሶችን ያስቆጠሩ ሲሆን ይህም በሊጉ ከሚገኙ ቡድኖች የሚስተካከላቸው የለም።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.8K viewsпᴇвɪʟ, 03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 06:20:08
አርሰናል በዚህ አመት በሊጉ እስካሁን ከቶፕ 6 ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ምንም አልተሸነፈም

ማንችስተር ዩናይትድ (3-1) በሜዳው
ቶተንሀም ሆትስፐር (2-2) በሜዳው
ማንችስተር ሲቲ (1-0) በሜዳው
ቼልሲ (2-2) ከሜዳ ውጪ
ሊቨርፑል(1-1) ከሜዳ ውጪ
ሊቨርፑል (3-1) በሜዳው
ማንችስተር ሲቲ (0-0) ከሜዳ ውጪ
ቼልሲ (5-0) በሜዳው
ቶተንሀም ሆትስፐር (3-2) ከሜዳ ውጪ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.3K viewsпᴇвɪʟ, 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 06:19:02
እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች
#NIKE_JORDAN1_1800 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

#Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ

ለማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ ,,,,,,,

https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
አድራሻችን__ #ድሬደዋ

አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና share ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
23.0K viewsпᴇвɪʟ, 03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:07:21
ይህ የተፈጠረው ከቼልሲ ጨዋታ በኋላ ሲሆን በሽንፈቱ የተበሳጩ የቼልሲ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ኮመንት ላይ ሰውንተ እና መልክ ተኮር ያደረገ የጭንቅላት አልባ ስድቦችን ሲያደርጉ ተስተውሏል። ከዚህ ቀደም ደግሞ አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች መረን የለቀቀ ንግግሮችን በራይስ ፍቅረኛ ላይ ሰንዝረዋል።

አሁን ግን በርከት ያሉ የአርሰናል ደጋፊዎች እንዲሁም የሌላ ክለብ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ከገባችበት አሳዛኝ ነገር እንድትወጣ የማበረታቻ እና አስደሳች መልእክቶችን በሶሻል ሚዲያዎች በስፋት እያጋሩ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.1K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 08:56:28
የዴክላን ራይስ የፍቅር አጋር በሶሻል ሚዲያ በሚደርስባት ትሮል እና ተገቢ ያልሆኑ ቀልዶች ምክንያት ፎቶዎቿን ከኢንስታግራም አጥፍታቸዋለች። [LBC]

Social media is a horrible place full of horrible people

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.6K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 08:28:26
ትላንት በመርሲሳይድ ደርቢ ላለመውረድ የሚታገለው ኤቨርተን ለዋንጫ የሚጫወተውን ሊቨርፑልን ሲያሸንፍ አይተናል ይህም የአርሰናል ቀጣይ ጨዋታ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ከባዱ ጨዋታ እንደሆነ ያስረዳናል። ቶተንሀም ከአርሰናል የሰሜን ለንደን ደርቢ ! This is why the Spurs game is gonna be tough

ከየትኛውም ጊዜ በላይ ውጤት ይዞ መውጣት አስቸጋሪ የሚሆንበት በመሆኑ የጀግናው አሰልጣኝ አርቴታ ምትሀትን ይጠይቃል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17.8K views𝐌𝐫𝐏𝐚𝐩𝐢 , 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ