Get Mystery Box with random crypto!

ይህ የተፈጠረው ከቼልሲ ጨዋታ በኋላ ሲሆን በሽንፈቱ የተበሳጩ የቼልሲ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ኮመ | ዜና አርሰናል

ይህ የተፈጠረው ከቼልሲ ጨዋታ በኋላ ሲሆን በሽንፈቱ የተበሳጩ የቼልሲ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ኮመንት ላይ ሰውንተ እና መልክ ተኮር ያደረገ የጭንቅላት አልባ ስድቦችን ሲያደርጉ ተስተውሏል። ከዚህ ቀደም ደግሞ አንዳንድ የአርሰናል ደጋፊዎች መረን የለቀቀ ንግግሮችን በራይስ ፍቅረኛ ላይ ሰንዝረዋል።

አሁን ግን በርከት ያሉ የአርሰናል ደጋፊዎች እንዲሁም የሌላ ክለብ ደጋፊዎች የራይስ ፍቅረኛ ከገባችበት አሳዛኝ ነገር እንድትወጣ የማበረታቻ እና አስደሳች መልእክቶችን በሶሻል ሚዲያዎች በስፋት እያጋሩ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL