Get Mystery Box with random crypto!

ዜና አርሰናል

የሰርጥ አድራሻ: @zena_arsenal
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 170.90K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2024-04-20 20:45:46
ካይ ሃቨርዝ:-

በጣም አስፈላጊ ጨዋታ ነው። እኛ እዚህ ያለነው ጨዋታውን ለማሸነፍ ነው። አንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ትልቅ ነገር ነው እሱን ለማድረግ ሁሉንም ነገር እንሰጣለን።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18.5K viewsЯσвєℓ.т, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:47:04
ማርቲን ኦዴጋርድ

"ምንግዜም ስትወድቅ እንደገና ተነስተህ መሄድ አለብህ"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
16.7K viewsпᴇвɪʟ, 11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 13:14:16
በዚህ አመት 40 ጨዋታዎችን በቋሚነት የጀመሩ የአርሰናል ተጫዋቾች

1. ጋብሬል
2. ሳሊባ
3. ኦዴጋርድ
4. ኋይት
5. ራይስ
6. ሳካ
7. ሃቨርትዝ

በዚህ ሲዝን 40 ጨዋታዎችን በቋሚነት የጀመሩ የማን ሲቲ ተጫዋቾች

0.

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
19.1K viewsпᴇвɪʟ, 10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:27:38
ማርቲን ኦዴጋርድ

"አሸነፍን ወይም ተሸነፍን አንድ ላይ ነን። የምንጫወተው በጣም ጥሩ ነገር ስላለን ወደ ፊት መሄድ አለብን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
19.4K viewsпᴇвɪʟ, 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 11:32:13
Déjà vu.....

ክለባችን በተከታታይ አመታት ከሰማይ በላይ ከፍ ይል እና የኋላሏላ ግን አወዳደቁም በጣም ልብ ሰባሪ እየሆነ ነው። እስኪ ሚኬል አርቴታ አርሰናልን ማሰልጠን ከጀመረበት ግማሿን ተዋት እና ሙሉ አመት ያሰለጠነበትን የውድድር አመት እንይ በኢውሮፓ ሊግ በቪላሪያል በሩብ ፍፃሜው በአሳፋሪ ሁኔታ ተሰናበተ በሊጉም እንደምንም በቀጣዩ አመት በኮንፍረንስ ሊግ ተሳታፊ ለመሆን ተጣጥሮ በመጨረሻ ሳምንታት በቶተንሀም ተበልጦ ዋና ዋና ግቦቹን ሳይፈፅም አመቱ አለቀ። በሚቀጥለው አመትም ከአውሮፓ ውድድሮች ውጪ መሆናችንን ተከትሎ ሊጉ ላይ አሪፍ ተፎካካሪ ሆነን ቢያን ወደ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እንመለሳለን ተብሎ ሲታሰብ በመጨረሻ ሳምታት በሰራነው ስህተት እና ተደጋጋሚ ነጥብ መጣል በድጋሚ በቶተንሀም ተበልጠን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ቦታ አስሰክበን 5ተኛ ጨረስን አምናም እንደ አጀማመራችን እኔ በግሌ ለረጅም ጊዜ ያላየሁት እንደ እሳት የሚፋጀው የተራበው ከየትም በምንም ሁኔታ ጎል የሚያስቆጥረውን አርሰናል ስንመለከት ባሁኑስ ወይ ኢውሮፓ ሊግን ወይ ፕሪምየር ሊጉን እናሳካለን ስንል በተመሳሳይ መልኩ በኢውሮፓ በስፖርቲንግ ተሸንፈን ወደቅን እንደአለፋት አመታት በተመሳሳይ በሊጉም በመጨረሻዎቹ ሳምንታት የጣልናቸው ነጥቦች ዋጋ አስከፍለውን እስከ 30ኛ ሳምንት ድረስ በ8 ነጥብ ልዩነት እየመራን የነበርነውን ሊግ ለሲቲ አሳልፈን ሰጠነው። ታዲያ ይሄ እንደ Déjà vu ተደጋጋሚ የሆነብንን ዋና ግባችን በመጨረሻ ሳምንታት አሳልፈን የምንሰጥበት ምክንያት ምን ይመስላችኋል?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.4K viewsЯσвєℓ.т, 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 10:03:03
አርቴታ " በአሁን ሰአት 30-40 ጎል የሚያስቆጥር አጥቂ የለንም ያንን መቋቋም አለብን "

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20.7K views𝙮𝙤𝙪𝙣𝙜 𝙛𝙡𝙞𝙥 𝙚𝙯𝙖𝙣𝙖 , 07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 07:05:08
ዴክላን ራይስ

"6 የፍፃሜ ጨዋታዎች ቀርተዋል። 6 ጨዋታዎችን እንደምናሸንፍ እናምናለን። አስቸጋሪ ይሆናል ነገርግን ከዚህ በፊት ስናደርግ የነበረውን መቀጠል አለብን። የመጨረሻዎቹ ሁለት ውጤቶች እንዲጥሉን መፍቀድ የለብንም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23.7K viewsпᴇвɪʟ, 04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 07:04:02
#SIZE_40_41_42_43
ADIDAS ZNSORED
% Original
ዋጋ 1500 ብቻ

ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ
አድራሻ ድሬደዋ

ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ
https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
23.1K viewsпᴇвɪʟ, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 07:03:02
በስተመጨረሻ ተገኘ
ስንቶቻችሁ ናችሁ እጃችሁ ላይ ያለውን ጥሬ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ እንኳን ባላመናችሁበት እና እርግጠኛ ባልሆናችሁበት የጨዋታ ግምት(Prediction) ላይ እያዋላችሁ ለአላስፈላጊ ኪሳራ የተዳረጋችሁት? ልክ ከላይ የመሰትመለከቱትን አይነት በ Professional ሰዎች Fix የተደረገ Fixed ጨዋታ ቻናላችነስ ተቀላቅለው ማግኘት እየቻሉ ከ እርሶ የሚጠበቀው ከስር ያለውን Link በመጫን ቻናላቸውን መቀላቀል ብቻ ነው
https://t.me/+R9tT2rpKQcA1YTBk
https://t.me/+R9tT2rpKQcA1YTBk
23.0K viewsпᴇвɪʟ, 04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 00:41:03
አንዳንድ ደጋፊዎች አላቹ...

አመቱን ሙሉ ሰው ያረግህን አርቴታ ትሰዳባለህ ደረትህን ነፍተህ አርሰናል እንድትል አረገህ ከዋንጫ ክብር እድል አልሳካ ብትለውም ......

እባካቹ እስቲ መደጋገፍን መተጋገዝን ከሊቨርፑል ደጋፊዎች ተማሩ ስህተት ሰራ ተብሎ ያ ሁላ ላቡን በስድብ ስታብሱ አይደብርም? በቲሜ አምናለው ሁሌም እስከ ዛሬም ዋንጫ ሳይሆን አርሰናል ከልቤ ስላለ ነው 13 አመት በተስፋ የደገፍኩት አቃለው ቀኗ ጊዜዋን ጠብቃ ትመጣለች ዋናው ወደዛ ለመሄድ መንገድ መጀመራችን ነው .......

We will never walk Alone

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27.2K views𝙮𝙤𝙪𝙣𝙜 𝙛𝙡𝙞𝙥 𝙚𝙯𝙖𝙣𝙖 , edited  21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ